Music Video

Ethiopian Music- Ahimed Teshome - Teteyeki Nazeret(Official Music Video)
Watch Ethiopian Music- Ahimed Teshome - Teteyeki Nazeret(Official Music Video) on YouTube

Featured In

Lyrics

ክረምቱን በናዝሬት በአዳማ ከተማ
ምሽት ለእግር ጉዞ የምትወጣዉ ቀድማ
ምነዉ ዘንድሮ ላይ ለአይኔ ተከለለች
ተጠየቂ ናዝሬት ያቺ ልጅ የት አለች
ክረምቱን በናዝሬት በአዳማ ከተማ
ምሽት ለእግር ጉዞ የምትወጣዉ ቀድማ
ምነዉ ዘንድሮ ላይ ለአይኔ ተከለለች
ተጠየቂ ናዝሬት ያቺ ልጅ የት አለች
Eessa jirti intalattii
Eessa jirti yoom dhufti
Eessa jirti intalattii
Eessa jirti yoom dhufti
Yoom dhufti yoom dhufti
Eessa jirti intalattii
Eessa jirti yoom dhufti
Eessa jirti intalattii
Eessa jirti yoom dhufti
Yoom dhufti yoom dhufti
እንግዳ መቀበል ግቡ መርሃባ ስትይ ነበር እኔ ማዉቅሽ
የኔ ዉብ አዳማ የአይን ፍቅር ይዞኝ ምን ይገርማል ብጠይቅሽ
በፍቅረኞች መንገድ ነበር የማገኛት ያኔ ለእረፍት በክረምቱ
ነዉ ብዬ ዘግይታ ስንቱን ቀን ጠበኳት ብርዱን ችዬ በምሽቱ
አሄሄ ወይ ትመጣ አትመጣ አሄሄ ልጠቅስ እሷን
አሄሄ ናዝሬት ምን ትያለሽ አሄሄ ስጠብቃት እሷን
አሄሄ ደመናም አልቀረኝ አሄሄ ወደ ሀዲዲ በላይ
አሄሄ አትቀርም ነበር አሄሄ ለኔ ቢላት ከላይ
ክረምቱን በናዝሬት በአዳማ ከተማ
ምሽት ለእግር ጉዞ የምትወጣዉ ቀድማ
ምነዉ ዘንድሮ ላይ ለአይኔ ተከለለች
ተጠየቂ ናዝሬት ያቺ ልጅ የት አለች
ክረምቱን በናዝሬት በአዳማ ከተማ
ምሽት ለእግር ጉዞ የምትወጣዉ ቀድማ
ምነዉ ዘንድሮ ላይ ለአይኔ ተከለለች
ተጠየቂ ናዝሬት ያቺ ልጅ የት አለች
Eessa jirti intalattii
Eessa jirti yoom dhufti
Eessa jirti intalattii
Eessa jirti yoom dhufti
Yoom dhufti yoom dhufti
Eessa jirti intalattii
Eessa jirti yoom dhufti
Eessa jirti intalattii
Eessa jirti yoom dhufti
Yoom dhufti yoom dhufti
ተዉበሽ በክረምት ፈክቶልሽ ጐዳናዉ ምነዉ ቀረች የአይኔ አበባ
ስሟን እንኳ አላዉቀዉ አድራሻዋም የለኝ እሷን እያልኩ ሆዴ ባባ
እንደ ማቱ ሳላ ላልኖር ብዙ ዘመን ብቸኝነት ለምን ይጉዳኝ
አፍር ፈጭቼብሽ ያሳደግሽኝ ቀዬ መላ በይኝ በአንቺዉ ልዳኝ
አሄሄ ወይ ከድሬ መስመር አሄሄ ወይ ከሸገር ጥሪያት
አሄሄ አንደኛ መንገድ ላይ አሄሄ በምሽት ቅተሪያት
አሄሄ ለወደደም ማር ነች አሄሄ ለጠላን እሬት ነች
አሄሄ አቦ ችንቅ አንወድም አሄሄ መችም ቀና ዜጎች
አሄሄ ቦኩ ገዳም ሰፈር አሄሄ በእሬቻ በጌራ
አሄሄ አቡስቶ ቡሉኮ አሄሄ ጮሬ ሎሚ ተራ
አሄሄ አማን አይደለም ወይ አሄሄ ወጭ ወራጁን ልኬ
አሄሄ መልስ አላገኘሁም አሄሄ ጥያቄዬን ልኬ
አሄሄ መልስ አላገኘሁም አሄሄ ጥያቄዬን ልኬ
አሄሄ መልስ አላገኘሁም አሄሄ ጥያቄዬን ልኬ
አሄሄ መልስ አላገኘሁም አሄሄ ጥያቄዬን ልኬ
አሄሄ መልስ አላገኘሁም አሄሄ ጥያቄዬን ልኬ
Written by: Aschalew
instagramSharePathic_arrow_out