Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Nahom Mekuria
Nahom Mekuria
Acoustic Guitar
COMPOSITION & LYRICS
Nahom Mekuria
Nahom Mekuria
Songwriter
PRODUCTION & ENGINEERING
Nahom Mekuria
Nahom Mekuria
Producer

Lyrics

ፍቅሯ ልቤን ይማርከኛል
አጀብ አጀብ ግርም ይለኛል
ፍቅሯ ልቤን ይማርከኛል
አጀብ አጀብ ግርም ይለኛል
ፍቅሯ ልቤን ይማርከኛል
አጀብ አጀብ ግርም ይለኛል
ፍቅሯ ልቤን ይማርከኛል
አጀብ አጀብ ግርም ይለኛል
እንደ ፅጌሬዳ (ኦኦኦኦኦ)
እንደ ወሎ ጣኑ (አይ አይ አይ)
አይለዋወጥም (ኦኦኦኦኦ)
የፍቅሯ ጠረኑ (አይ አይ አይ)
ካባ ብለብስማ (ኦኦኦኦኦ)
እሷ ግድም የላት (አይ አይ አይ)
ስታፈቅር ለካ (ኦኦኦኦኦ)
ሴት ልጅ እንደዚህ ናት
ዳርም የላት እሷስ ዳርም የላት ዳርም የላት
የመውደድ ገደብ የፍቅር ልኬት ዬኔ ሴት
ዳርም የላት እሷስ ዳርም የላት ዳርም የላት
የመውደድ ገደብ የፍቅር ልኬት ዬኔ ሴት
ጣፈጠልኝ ህይወት ሆድዬ
አቆራኝቶኝ ካንች ዬኔ አለም
አለሜን አሳዬኝ ሰቶኝ ውኃ አጣጭ
በዘዛ በዘመን ሆድዬ
በይስሙላ አዳሪ የኔ አለም
እንዴት ያፈቅራል ሰው
ልክ እንደጀማሪ
ዳርም የላት እሷስ ዳርም የላት ዳርም የላት
የመውደድ ገደብ የፍቅር ልኬት ዬኔ ሴት
ዳርም የላት እሷስ ዳርም የላት ዳርም የላት
የመውደድ ገደብ የፍቅር ልኬት ዬኔ ሴት
ፍቅሯ ልቤን ይማርከኛል
አጀብ አጀብ ግርም ይለኛል
ፍቅሯ ልቤን ይማርከኛል
አጀብ አጀብ ግርም ይለኛል
እንደ ፅጌሬዳ (ኦኦኦኦኦ)
እንደ ወሎ ጣኑ (አይ አይ አይ)
አይለዋወጥም (ኦኦኦኦኦ)
የፍቅሯ ጠረኑ (አይ አይ አይ)
ካባ ብለብስማ (ኦኦኦኦኦ)
እሷ ግድም የላት (አይ አይ አይ)
ስታፈቅር ለካ (ኦኦኦኦኦ)
ሴት ልጅ እንደዚህ ናት
ዳርም የላት እሷስ ዳርም የላት ዳርም የላት
የመውደድ ገደብ የፍቅር ልኬት ዬኔ ሴት
ዳርም የላት እሷስ ዳርም የላት ዳርም የላት
የመውደድ ገደብ የፍቅር ልኬት ዬኔ ሴት
Written by: Nahom Mekuria, Samuel Alemu
instagramSharePathic_arrow_out