Music Video

Henok Abebe yamelalsegnal lyics ሄኖክ አበበ ያመላልሰኛል ከግጥም ጋር
Watch Henok Abebe yamelalsegnal lyics  ሄኖክ አበበ ያመላልሰኛል ከግጥም ጋር on YouTube

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Henok Abebe
Henok Abebe
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Kirubel Tesfaye
Kirubel Tesfaye
Songwriter

Lyrics

አለቅህ እያለኝ የያዘኝ አባዜ
ያመላልሰኛል በሯ ሁል ጊዜ
ምክንያት ፈጥሬ ላይሽ እመጣለው
ካላየሁሽማ ባሳብ ማለቄ ነው
ስትወጣ ስትግባ አሻግሬ እያየው
ካወራችው ሁሉ ባይን እየተያየው
አልገባት አለ እንጂ መውደዴ አልታያት
በሷ መጎዳቴን ማን ሄዶ ይንገራት
አወድሷት እንጂ ጀግናም ይወደሳል
እሷም እኔን ገላ ስሟ ባገር ገኗል
ጦር እና ጋሻው መች ከእጇ ይለያል
ለሰው አይታይም ለኔ ግን ይታያል
ስትወጣ ስትግባ አሻግሬ እያየው
ካወራችው ሁሉ ባይን እየተያየው
አልገባት አለ እንጂ መውደዴ አልታያት
በሷ መጎዳቴን ማን ሄዶ ይንገራት
አወድሷት እንጂ ጀግናም ይወደሳል
እሷ እኔን ገላ ስሟ ባገር ገኗል
ጦር እና ጋሻው መች ከእጇ ይለያል
ለሰው አይታይም ለኔ ግን ይታያል
አለቅህ እያለኝ የያዘኝ አባዜ
ያመላልሰኛል በሯ ሁል ጊዜ
ምክንያት ፈጥሬ ላይሽ እመጣለው
ካላየሁሽማ ባሳብ ማለቄ ነው
ከቤቷ ስትወጣ ልቤ አብሯት ይጏዛል
ከሷ ጋራ ውሎ ከሷ ጋር ያመሻል
ለሊት አዋዋሉን ሲያስበው ያድርና
ሲነጋ ይወጣል ዛሬም እንደገና
አወድሷት እንጂ ጀግናም ይወደሳል
እሷም እኔን ገላ ስሟ ባገር ገኗል
ጦር እና ጋሻው መች ከእጇ ይለያል
ለሰው አይታይም ለኔ ግን ይታያል
ከቤቷ ስትወጣ ልቤ አብሯት ይጏዛል
ከሷ ውሎ ከሷ ጋር ያመሻል
ለሊት አዋዋሉን ሲያስበው ያድርና
ሲነጋ ይወጣል ዛሬም እንደገና
አወድሷት እንጂ ጀግናም ይወደሳል
እሷም እኔን ገላ ስሟ ባገር ገኗል
ጦር እና ጋሻው መች ከእጇ ይለያል
ለሰው አይታይም ለኔ ግን ይታያል
አወድሷት እንጂ ጀግናም ይወደሳል
እሷም እኔን ገላ ስሟ ባገር ገኗል
ጦር እና ጋሻው መች ከእጇ ይለያል
ለሰው አይታይም ለኔ ግን ይታያል
Written by: Kirubel Tesfaye
instagramSharePathic_arrow_out