Featured In

Lyrics

ዳሕላክ ላይ ልስራ ቤቴን
ቁርጥ ሆኗል መለየቴ
ነጠለኝ ክፉ ዘመን
ከምወዳት ባለቤቴ
ቀን ብሎ እስክንገናኝ
ያረግሽልኝ የእምነት ቃልሽ
አይወጣም ለዘላለም
ከጣቴ ላይ ቀለበትሽ
ካለሁበት ቦታ ሲደርሰኝ ደብዳቤ
ይረበሽ ጀመረ ቅር እያለው ልቤ
ወይ አልመጣ ነገር አቋርጬ ዱሩን
ዝሆኖች ተጣልተው ሰበሩት ድንበሩን
ዳሕላክ ላይ ልስራ ቤቴን
ቁርጥ ሆኗል መለየቴ
ነጠለኝ ክፉ ዘመን
ከምወዳት ባለቤቴ
ቀን ብሎ እስክንገናኝ
ያረግሽልኝ የእምነት ቃልሽ
አይወጣም ለዘላለም
ከጣቴ ላይ ቀለበትሽ
በዝሆን ፀብ ሲጎዳ ሳሩ
ዝም አይልም ያያል እግዜሩ
አይሻለው በቀለበቴ
እሰኪያበቃኝ እኔን ለቤቴ
እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ
እንዳልከዳሽ
እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ
እንዳልከዳሽ
እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ
እንዳልከዳሽ
እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ
እንዳልከዳሽ
ዳሕላክ ላይ ልስራ ቤቴን
ቁርጥ ሆኗል መለየቴ
ነጠለኝ ክፉ ዘመን
ከምወዳት ባለቤቴ
ቀን ብሎ እስክንገናኝ
ያረግሽልኝ የእምነት ቃልሽ
አይወጣም ለዘላለም
ከጣቴ ላይ ቀለበትሽ
ዳሕላክ ደሴቱ ላይ አይቼ አንድ መርከብ
በማዕበል ተይዛ ሲያስጨንቃት ወጀብ
እንስት ህፃን ይዛ ቆማ ከመርከቡ
ለአምላክ ብትነግረው ፀጥ አለ ወጀቡ
በይ እንዲህ ነው ህልሜ ሲፈታ
ለህፃን ነፍስ ይራራል ጌታ
አትሙት ብሎት ያለ ሀጥያቱ
መዳን ሆነ ለመርከቢቱ
ቂም ማወቁ ልቡን አይረዳም
እስከሚደርስ ፍሬያችን ለአዳም
ካስተማርሽው ፍቅርን በጊዜ
አይሻለው ወይ በሱ ጊዜ
እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ
እንዳልከዳሽ
እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ
እንዳልከዳሽ
እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ
እንዳልከዳሽ
እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ
እንዳልከዳሽ
እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ
እንዳልከዳሽ
እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ
እንዳልከዳሽ
እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ
እንዳልከዳሽ
እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ
እንዳልከዳሽ
እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ
እንዳልከዳሽ
እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ
እንዳልከዳሽ
እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ
እንዳልከዳሽ
እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ
እንዳልከዳሽ
እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ
እንዳልመጣ.
Written by: Teddy Afro
instagramSharePathic_arrow_out