Similar Songs
Credits
PERFORMING ARTISTS
Teddy Afro
Performer
Tewodros Kasshun
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Tewodros Kasshun
Composer
Lyrics
ከልቧ ሰው ተቀይማ
ጨክና እሷ አታውቅም
ለምን ይሆን በቃኝ ያለቺኝ
ላይኗ እንኳን የጠላቺኝ
ከልቧ ሰው ተቀይማ
ጨክና እሷ አታውቅም
ለምን ይሆን በቃኝ ያለቺኝ
ላይኗ እንኳን የጠላቺኝ
አዬዬዪ ለለላይላይ
ከልቤ ቆርጬ ባንቺ
ልረሳሽ እሞክርና
ይቅርታ ልጠይቅ ወሰንኩ ጥፋቱ የኔ ነውና
ተይ ቀርበን ሳንነጋገር
ቂም ይዘሽ አትለይኝ
ስማፀን ከደጅሽ ቆሜ
ከልብሽ ልብሽ ይቅር በይኝ
ከልቧ ሰው ተቀይማ
ጨክና እሷ አታውቅም
ለምን ይሆን በቃኝ ያለቺኝ
ላይኗ እንኳን የጠላቺኝ
አዬዬዪ ለለላይላይ
እንደገና ኩርፊያው ይቅርና እንነጋገር
እንደገና ተይ እናድሰው የቤቱን ማገር
እንደገና አልወጣም አለኝ የልቤ ሀዘን
እንደገና እንቀራረብ እንተዛዘን
እንደገና አልወጣም አለኝ የልቤ ሀዘን
እንደገና እንቀራረብ እንተዛዘን
ላይ ላይ ላላላ ላይ ላይ ላይ ላለላለ አ
ላይ ላይ ላላላ ላይ ላይ ላይ ላለላለ
ከልቧ ሰው ተቀይማ
ጨክና እሷ አታውቅም
ለምን ይሆን በቃኝ ያለቺኝ
ላይኗ እንኳን የጠላቺኝ
ከልቧ ሰው ተቀይማ
ጨክና እሷ አታውቅም
ለምን ይሆን በቃኝ ያለቺኝ
ላይኗ እንኳን የጠላቺኝ
አዬዬዪ ለለላይላይ
ስታስሪኝ በቀለበት ቃል ገብተሽ በቄሱ ፊት
ላትከጂኝ ባስቀይምሽም ምለሻል መፅሀፍ ይዘሽ
ስማፀን ፍቅሬን ገፍተሺው ቃልሽን ከዘነጋሽው
እስካሁን በእድሜብ ካረግሽው አሁን ነው ግፍ የሰራሽው
ከልቧ ሰው ተቀይማ
ጨክና እሷ አታውቅም
ለምን ይሆን በቃኝ ያለቺኝ
ላይኗ እንኳን የጠላቺኝ
አዬዬዪ ለለላይላይ
እንደገና ኩርፊያው ይቅርና እንነጋገር
እንደገና ተይ እናድሰው የቤቱን ማገር
እንደገና አልወጣም አለኝ የልቤ ሀዘን
እንደገና እንቀራረብ እንተዛዘን
እንደገና ኩርፊያው ይቅርና እንነጋገር
እንደገና ተይ እናድሰው የቤቱን ማገር
እንደገና አልወጣም አለኝ የልቤ ሀዘን
እንደገና እንቀራረብ እንተዛዘን
Written by: Teddy Afro, Tewodros Kassahun