Lyrics

አይኔን ለመደና በል ዛሬ ና ፈልጎ ያጣ ሰው በል ዛሬ ና መጣትም እንደእጣ በል ዛሬ ና ሳይወድ የድረ ሰው በል ዛሬ ና ምንይሉታል ታዲያ በል ዛሬ ና የኔን ቆሞ ማደር በል ዛሬ ና ሲታደሉ ቀርቶ በል ዛሬ ና ሲታገሉ ማኖር በል ዛሬ ና ወይ ጣጣ የኔማ ነገር አተኛም ይልሻል ሀገር ወይ ጣጣ የኔማ ነገር አተኛም ይልሻል ሀገር ወይ ጣጣ የኔማ ነገር አተኛም ይልሻል ሀገር ወይ ጣጣ የኔማ ነገር አተኛም ይልሻል ሀገር ብርዱ ሲመጣ ክረምቱ ናማ! ሁሉም ተደላድሎ በቤቱ ናማ! እኔ ግን አለሁ በመታ ናማ! ይኽው ጠፍቴብኛል መኝታ ናማ! አባዝናለሁ በመታ ናማ! ይኽው ጠፍቴብኛል መኝታ ናማ! በል ፈጥነህ ናማ (በል ፈጥነህ ናማ) በል ፈጥነህ ናማ (በል ፈጥነህ ናማ) ለማለም... ናማ ተኝቶ... ናማ እንቅልፌ... ናማ የት ተገኝቶ... ናማ ሳይጠሩኝ... ናማ አቤት ስል.ናማ ያንተን ድምፅ... ናማ ይመስል... ናማ አልኖርም.ናማ ጓፉቼ.ናማ ና ድረስ.ናማ ተኝቼ... ናማ በል ፈጥነህ ናማ (×ሁለት) (ናማ) አይኔን ለመደና በል ዛሬ ና ፈልጎ ያጣ ሰው በል ዛሬ ና መጣትም እንደእጣ በል ዛሬ ና ሳይወድ የድረ ሰው በል ዛሬ ና ምንይሉታል ታዲያ በል ዛሬ ና የኔን ቆሞ ማደር በል ዛሬ ና ሲታደሉ ቀርቶ በል ዛሬ ና ሲታገሉ ማኖር በል ዛሬ ና ወይ ጣጣ የኔማ ነገር አተኛም ይልሻል ሀገር ወይ ጣጣ የኔማ ነገር አተኛም ይልሻል ሀገር ወይ ጣጣ የኔማ ነገር አተኛም ይልሻል ሀገር ወይ ጣጣ የኔማ ነገር አተኛም ይልሻል ሀገር ደህና ናት ሲሉኝ ታምሜ ናማ! ናፍቆትህ ተጭኖኝ ያላቅሜ ናማ! ወዳጅ ጠፍቶኛል ስላችሁ ናማ! ይኸው በሉኝ እስኪ ያያችሁ ናማ! አፋልጉኝ እንዴ ስላችሁ ናማ! ይኸው በሉኝ እስኪ ያያችሁ ናማ! በልፈጥነህ ናማ (በልፈጥነህ) በልፈጥነህ ናማ (በልፈጥነህ) የት ይሆን... ናማ ያለኸው... ናማ እንዲህ ብርቅ... ናማ የሆንከሰው... ናማ ማን ቀረ.ናማ በሀገሩ... ናማ ከኔ ጋር... ናማ ሲጣሩ... ናማ አቤት በል... ናማ አቤት... ናማ ስጠራህ... ናማ አቤት... ናማ በል ፈጥነህ ናማ (ናማ) በል ፈጥነህ ናማ (ናማ) በፈጥነህ... ናማ...
Writer(s): Abdoulaye Diabate, Azouhouni Adou Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out