Similar Songs
Credits
PERFORMING ARTISTS
Teddy Afro
Performer
Tewodros Kasshun
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Tewodros Kasshun
Composer
Lyrics
ጃ ያስተሰርያል!
ጃ ያስተሰርያል!
ጃ ያስተሰርያል!
ጃ ያስተሰርያል!
ግርማዊነታቸው ከዚህ ሰረገላ
ወደ ዋገን ወርደው ሲተኩ በሌላ
በአዛውንቶች እራስ ፷ ጉድጓድ ምሳ
አብዮት ሞላችው የተማሪ ሬሳ
ጃ ያስተሰርያል!
ጃ ያስተሰርያል!
ጃ ያስተሰርያል!
ጃ ያስተሰርያል!
በ፲፯ መርፌ በጠቀመው ቁምጣ
ለለውጥ ያጎፈረው ዙፋን ላይ ሲወጣ
እንደ አምናው ባለቀን ያምናውን ከቀጣ
አዲስ ንጉሥ እንጂ ለውጥ መቼ መጣ
ይቅር በለውና የበደለን ወቅሰህ
ምህረት አስተምረን
አንድ አድርገን መልሰህ
ጃ ያስተሰርያል!
ጃ ያስተሰርያል!
ጃ ያስተሰርያል!
ጃ ያስተሰርያል!
እማማ
ኢትዮጵያ
እማማ
አቢሲንያ
እማማ
ኢትዮጵያዬ
እማማ
ሳባዊ እስራኤል
እማማ
ኢትዮጰያ ስሚ!
እማማ አቢሲኒያ
እማማ
ቂም በቀል ክፉ ነው
እማማ
አቢሲኒያ
እማማ
ከአምላክ ያለያያል
እማማ
አቢሲኒያ
እማማ ተዋዶ መትጋት ከቅጣት ያስተሰርያል
ኦ... ያስተሰርያል
ጃ!
ጃ ያስተሰርያል!
ኤ... ጃ!
ጃ ያስተሰርያል!
ጃ ያስተሰርያል!
ጃ
ጃ ያስተሰርያል!
ጃ ያስተሰርያል!
ዘፀአት ለኢትዮጵያ ወደ ተስፋ ጉዞ
ባህሩን ሚያሻግረ አንድ ሙሴ ይዞ
ቅርብ ነው አይርቅም የኢትዮጵያ ትንሳኤ
በአንድነት ከገባን የፍቅር ሱባዔ
ጃ ያስተሰርያል!
ጃ ያስተሰርያል!
ጃ ያስተሰርያል!
ጃ ያስተሰርያል!
ፍቅር አጥተን እንጂ በረሃብ የተቀጣን
አፈሩ ገራገር ምድሩ መች አሳጣን
ኦሲሳ ኦሲሳ ኦሲሳ ማንዴላ
ይቅር አባብሎ እንዳስጣለ ቢላ
በተስፋዋ መሬት እንዲፈፀም ቃሉ
ሞፈሩን ያዙና ይቅር ተባባሉ
ጃ!
ጃ ያስተሰርያል!
ጃ ያስተሰርያል!
ጃ ያስተሰርያል!
ጃ ያስተሰርያል!
እማማ
ኢትዮጵያ
እማማ
አቢሲንያ
እማማ
ኢትዮጵያዬ
እማማ
ሳባዊ እስራኤል
እማማ
ኢትዮጰያ ስሚ!
እማማ
አቢሲኒያ
እማማ
ይሄም በክፋ ቃል
እማማ
አቢሲኒያ
እማማ
ይሄንን ሲወቅሰው
እማማ
አቢሲኒያ
እማማ
ይሄም በጥላቻ
እማማ
አቢሲኒያ
እማማ
ይሄንን ሲወቅሰው
እማማ
አቢሲኒያ
እማማ
መለየት አቃተን የሚበጀንን ሰው
ኦ... ያስተሰርያል
ጃ!...እማማ
እማማ!
እማማ!
እማማ!
እማማ
ኤሎሄ ኤሎሄ እማማ
ላማ ሰበቅታኔ
እማማ ኢትዮጵያዬ
እማማ አትሰማኝም ወይ በይ
እማማ እማማዬ
እማማ ጃ ማለት ፈጣሪ
እማማ መሰረይ ይቅርታ
እማማ እኛ ስንዋደድ
እማማ ይሰማሻል ጌታ
እማማ ኤሎሄ ኤሎሄ
እማማ እማማዬ
እማማ እስቲ ተዋደዱ
እማማ ይያያዝ እጃችሁ በልዩነታችሁ
እማማ አለበለዚያማ
እማማ በምን ያስታውቃል እኛን መውደዳችሁ
እማማ አቤት ስቃይ አቤት ጠኔ
እማማ ሰማይ ጨክኖ በወገኔ
እማማ ስንት አሳልፈን
እማማ አልቅሰን ሳናባራ ብለን ወይኔ
እማማ እዚጋ ደሞ ሌላ ትኩሳት
እማማ ወገኔ አለቀ በወሲብ እሳት
እማማ እሳት እሳት
እማማ አረ አይነጋም ወይ!
እማማ አይነጋም ወይ
አይነጋም ወይ ሌቱ ኢትዮጵያዬ
እማማ እማማዬ
እማማ ሳባዊ እስራኤል
እማማ እማማዬ!
እማማ እማማዬ!
እማማ እማማዬ!
(ተንስኢ ኢትዮጵያ ተንስኢ
ሃበ እግዚአብሄርኪ ጸልዪ...)
Written by: Teddy Afro, Tewodros Kassahun