Lyrics

ኧረ እንዲያው ነው ላላተርፍ የደከምኩት ባንቺ ጉዳይ ክፉ ደጉን እየሰማው የማልፈው እንዳልሰማው ኧረ እንዲያው ነው ላላተርፍ የደከምኩት ባንቺ ጉዳይ ክፉ ደጉን እየሰማው የማልፈው እንዳልሰማው ከሌላ ሰው ባይሽም ለማመን ይከብደኛል አፍቃሪሽ ነኝና ሳስበው ያመኛል ብሰማም ክፉ ነገር ባንቺ ቂም መች አውቅና አይሆንም እላለው ወድሻለውና ታዲያ ምነው ልብሽ እኔን ባይጎዳኝ ምነው ምነው ኧረ ነፍሴ ድረስ እስከሚሰማኝ ምነው ምነው ኧረ ምነው ልብሽ ለኔ ቢያዝንልኝ ምነው ምነው ከምታምኚው በላይ ፍቅር አለብኝ ምነው ምነው ኧረ እንዲያው ነው ላላተርፍ የደከምኩት ባንቺ ጉዳይ ክፉ ደጉን እየሰማው የማልፈው እንዳልሰማው ኧረ እንዲያው ነው ላላተርፍ የደከምኩት ባንቺ ጉዳይ ክፉ ደጉን እየሰማው የማልፈው እንዳልሰማው ለማንም የማላማሽ ሆንሽና ገበናዬ ሁሌም ያንቺን ክፉ አይሰማም ጆሮዬ ብከፋም ለምን ብዬ እራሴን አልጠይቅም ፍጹም ያንቺን ያህል ሰው ወድጄ አላውቅም ታዲያ ምነው ልብሽ እኔን ባይጎዳኝ ምነው ምነው ኧረ ነፍሴ ድረስ እስከሚሰማኝ ምነው ምነው እስኪ ምነው ልብሽ ለኔ ቢያዝንልኝ ምነው ምነው ከምታምኚው በላይ ፍቅር አለብኝ ምነው ምነው ታዲያ ምነው ልብሽ እኔን ባይጎዳኝ ምነው ምነው ኧረ ነፍሴ ድረስ እስከሚሰማኝ ምነው ምነው ኧረ ምነው ልብሽ ለኔ ቢያዝንልኝ ምነው ምነው ከምታምኚው በላይ ፍቅር አለብኝ ምነው ምነው
Writer(s): Elias Woldemariam, Meselle Getahun Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out