Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Haileye Taddesse
Haileye Taddesse
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Elias Melka
Elias Melka
Songwriter

Lyrics

ሳላስቀይማት ክፉ ሳይወጣኝ
ጨክናብኝ በኔ ከሄደች ጥላኝ
መረበሼ መጨነቄን ተውኩኝ
ልረሳት ወሰንኩኝ
ሳላስቀይማት ክፉ ሳይወጣኝ
ጨክናብኝ በኔ ከሄደች ጥላኝ
መረበሼ መጨነቄን ተውኩኝ
ልረሳት ወሰንኩኝ
በስስት ነበር የማይሽ
ቢከፋኝ ዛሬ ስለይሽ
ያራቀሽ መንገድ ካጠገቤ
ጥሎብኝ መከራ ለልቤ
እነደናት ቆጥሬሽ እንዳባት
ስንት ኣልም ነበር ካንቺ ጋር
ፍቅርሽን እንደ ራሴ ኣምኜ
ኣልቻልኩም ልረሳሽ ጨክኜ
ምን ሰው ኣለኝ ብየ ችየ እለይሻለው
ችየ እለይሻለው
ቢገባሽ ከልቤ ዛሬም እወድሻለው
ዛሬም እወድሻለው
ላይደላኝ መኝታ ላይመች ያላንቺ
ላይመች ያላንቺ
ሲመሽም ምተኛው ለደንቡ ነው እንጂ
ለደንቡ ነው እንጂ
ሳላስቀይማት ክፉ ሳይወጣኝ
ጨክናብኝ በኔ ከሄደች ጥላኝ
መረበሼ መጨነቄን ተውኩኝ
ልረሳት ወሰንኩኝ
ሳላስቀይማት ክፉ ሳይወጣኝ
ጨክናብኝ በኔ ከሄደች ጥላኝ
መረበሼ መጨነቄን ተውኩኝ
ልረሳት ወሰንኩኝ
ላልችለው ምናለ ባይሰጠኝ
ከሰጠኝ ምንነበር ባይነፍገኝ
ተሟጦ ካለቀ ተስፋየ
ሃዘኔን ልጠበው በእምባየ
ስትስቂ እምባየ ቢወርድም
በክፉ ሲያነሱሽ ኣልወድም
ይሳካ ይቃና ጎዳናሽ
ደና ሁኝ በሄድሽበት ይቅናሽ
ምን ሰው ኣለኝ ብየ ችየ እለይሻለው
ችየ እለይሻለው
ቢገባሽ ከልቤ ዛሬም እወድሻለው
ዛሬም እወድሻለው
ላይደላኝ መኝታ ላይመች ያላንቺ
ላይመች ያላንቺ
ሲመሽም ምተኛው ለደንቡ ነው እንጂ
ለደንቡ ነው እንጂ
ምን ሰው ኣለኝ ብየ ችየ እለይሻለው
ችየ እለይሻለው
ቢገባሽ ከልቤ ዛሬም እወድሻለው
ዛሬም እወድሻለው
ላይደላኝ መኝታ ላይመች ያላንቺ
ላይመች ያላንቺ
ሲመሽም ምተኛው ለደንቡ ነው እንጂ
ለደንቡ ነው እንጂ
Written by: Elias Melka
instagramSharePathic_arrow_out