Credits
PERFORMING ARTISTS
Bisrat Garedew
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Bisrat Garedew
Songwriter
Lyrics
ቃና ቃና ዘገሊላ
ቃና ቃና
ትዓምር የሰራኸው የታደምከው አምላክ
ተገኝ መሃላቸው ጋብቻቸውን ባርክ
ትዳራቸውን ባርክ
ቃና ቃና ዘገሊላ
ቃና ቃና
ትዓምር የሰራኸው የታደምከው አምላክ
ተገኝ መሃላቸው ጋብቻቸውን ባርክ
ትዳራቸውን ባርክ
የተፈጥሮንም ቃልህን እውን ለማድረግ
ለዚህ ቀን ሲበቁ ለወግ ለማዕረግ
በኑሯቸው- ስጣቸው ፅናትንም
የሰመረም አርገው የሳራ የአብርሃም
የሳራ የአብርሃም
ቃና ቃና ዘገሊላ
ቃና ቃና
ትዓምር የሰራኸው የታደምከው አምላክ
ተገኝ መሃላቸው ጋብቻቸውን ባርክ
ትዳራቸውን ባርክ
ቃና ቃና ዘገሊላ
ቃና ቃና
ትዓምር የሰራኸው የታደምከው አምላክ
ተገኝ መሃላቸው ጋብቻቸውን ባርክ
ትዳራቸውን ባርክ
መባቸውን ሰላም ባርክና ስጣቸው
አንድ አካል አንድ አምሳል አርገህ አዝልቃቸው
ችግርና ስቃይ ምንም ላይለያቸው
የነአብርሃም አምላክ አንተ ሁን ቤዛቸው
ሃሴትን በዘመናቸው
ሙላበት አንተ ሁናቸው
አስምረው እንደእነ አብርሃም
ላይፈርስ እስከ ዘላለም
መልካሙን ሁሌ ስጣቸው
እናትም አባት አርጋቸው
ስልጣኑ ሁሉም በእጅህ ነው
አድርገው እንከን የሌለው
ቃና ቃና ዘገሊላ
ቃና ቃና
ትዓምር የሰራኸው የታደምከው አምላክ
ተገኝ መሃላቸው ጋብቻቸውን ባርክ
ትዳራቸውን ባርክ
ቃና ቃና ዘገሊላ
ቃና ቃና
ትዓምር የሰራኸው የታደምከው አምላክ
ተገኝ መሃላቸው ጋብቻቸውን ባርክ
ትዳራቸውን ባርክ
ቃና ቃና ዘገሊላ
ቃና ቃና
ትዓምር የሰራኸው የታደምከው አምላክ
ተገኝ መሃላቸው ጋብቻቸውን ባርክ
ትዳራቸውን ባርክ
Written by: Bisrat Garedew