Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Bisrat Garedew
Bisrat Garedew
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Bisrat Garedew
Bisrat Garedew
Songwriter

Lyrics

አሳዩኝ ምሩኝ መንገዱን
ሰው አልሆን አጥቼ እኔ እሷን
ጠቁሙኝ ያለችበትን
አሳዩኝ ምሩኝ መንገዱን
ሰው አልሆን አጥቼ እኔ እሷን
ጠቁሙኝ ያለችበትን
ሁሁ-ሁ ጭንቄ ቢሰማት- ተይው በሏት
ሁሁ-ሁ በቃ አገለለኝ ቀጣኝ ናፍቆት
በይ ታደጊኝ- አስቢኝ
አለሁበይኝ- እዘኝልኝ
በይ ታደጊኝ- ሆዴ አስቢኝ
አለሁበይኝ- እዘኝልኝ
ዋዋ በጭፍኑ ዋዋ የገፉት
ዋዋ ፀፀት አለው ተይ የጣሉት
ዋዋ በማናገር ዋዋ የት ችሎት
ዋዋ ሰው ይቀጣል ሰው በናፍቆት
አሳዩኝ ምሩኝ መንገዱን
ሰው አልሆን አጥቼ እኔ እሷን
ጠቁሙኝ ያለችበትን
አሳዩኝ ምሩኝ መንገዱን
ሰው አልሆን አጥቼ እኔ እሷን
ጠቁሙኝ ያለችበትን
ሁሁ-ሁ እኔን ተሳነኝ: ነብሴን ታከታት
ሁሁ-ሁ ላታዛልቀኘ አጉል ለምጃት
እስኪ ላፍታ መጥተሽ እይኝ
ይዘን ሆድሽ ይራራልኝ
ሆዴ ላፍታ ጠይቂኝ
ይዘን ሆድሽ ይራራልኝ
ዋዋ ተይ ነገሬ ዋዋ ያላሉት
ዋዋ ይፀፅታል ኋላ ሲያጡት
ዋዋ ክፉ ደጉን ዋዋ ላሳለፈ
ዋዋ ይቀጣል ወይ ተይ የከነፈ?
እኽኽኽ-ይይይ
እኽኽኽ-ይይይይ
እኽኽኽ-ይይይ
እኽኽኽ-ይይ
ዋዋ በጭፍኑ ዋዋ የገፉት
ዋዋ ፀፀት አለው ተይ የጣሉት
ዋዋ በማናገር ዋዋ የት ችሎት
ዋዋ ሰው ይቀጣል ሰው በናፍቆት
ዋዋ ተይ ነገሬ ዋዋ ያላሉት
ዋዋ ይፀፅታል ኋላ ሲያጡት
ዋዋ ክፉ ደጉን ዋዋ ላሳለፈ
ዋዋ ይቀጣል ወይ ተይ የከነፈ?
Written by: Bisrat Garedew
instagramSharePathic_arrow_out