Similar Songs
Credits
PERFORMING ARTISTS
Gossaye Tesfaye
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Gossaye Tesfaye
Songwriter
Alemayehu Hirpo
Songwriter
Lyrics
ካድማስ ወድያ ማዶ ከቡስካው በስተጀርባ
እግር ጥሎኝ ባያት ፍቅሯ ልቤ ገባ
በራቁት ደረቷ ተወድሮ ጡቷ
እጅ ወደላይ ብሎ ማረከኝ ውበቷ
ካድማስ ወድያ ማዶ ከቡስካው በስተጀርባ
እግር ጥሎኝ ባያት ፍቅሯ ልቤ ገባ
በራቁት ደረቷ ተወድሮ ጡቷ
እጅ ወደላይ ብሎ ማረከኝ ውበቷ
የሀመሯን ወጣት እኔ የጠረፍ ሀገሯን
በጨረቃ ብርሀን አየኋት ማታ ኢቫንጋዲው ቦታ
የሀመሯን ወጣት እኔ የጠረፍ ሀገሯን
በጨረቃ ብርሀን አየኋት ማታ ኢቫንጋዲው ቦታ
በሰማይ ከዋክብት ታጅባና ደምቃ
ድቅድቁን ጨለማ ሲገፈው ጨረቃ
የወግ የልማዱ ጭፈራው ሲደራ
ለፍቅሯ ታዘዝኩኝ እኔስ ለሀመሯ
በሰማይ ከዋክብት ታጅባና ደምቃ
ድቅድቁን ጨለማ ሲገፈው ጨረቃ
የወግ የልማዱ ጭፈራው ሲደራ
ለፍቅሯ ታዘዝኩኝ እኔስ ለሀመሯ
የሀመሯን ወጣት እኔ የጠረፍ ሀገሯን
በጨረቃ ብርሀን አየኋት ማታ ኢቫንጋዲው ቦታ
የሀመሯን ወጣት እኔ የጠረፍ ሀገሯን
በጨረቃ ብርሀን አየኋት ማታ ኢቫንጋዲው ቦታ
Writer(s): Danial Tekle
Lyrics powered by www.musixmatch.com