Top Songs By Bezuayehu Demissie
Credits
PERFORMING ARTISTS
Bezuayehu Demissie
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Henok Abebe
Songwriter
Lyrics
አልናገርም አልናገርም አልናገርም
ኧረ አልናገርም
አልናገርም ውስጤን ደብቄ እይዘዋለዉ
ነግሬሽ ደግሞ መልስ ባጣብሽ እኔ እጎዳለው
አልናገርም ውስጤን ደብቄ እይዘዋለዉ
ነግሬሽ ደግሞ መልስ ባጣብሽ እኔ እጎዳለው
ሰው መቼም አያውቅም ውስጤን የልቤን ስነግረው
አፌ ሲተሳሰር ሲያያት ቃል እየቸገረው
እንዳላጣሽ ብዬ ባፌ በገዛ አንደበቴ
ዝምታን መረጥኩኝ በቃ መደበቅ ስሜቴን
አልናገርም ፍቅሬን ደብቄ እይዘዋለዉ
ነግሬሽ ደግሞ መልስ ባጣብሽ እኔ እጎዳለው
አልናገርም ውስጤን ደብቄ እይዘዋለዉ
ነግሬሽ ደግሞ መልስ ባጣብሽ እኔ እጎዳለው
አልናገርም አልናገርም አልናገርም
ኧረ አልናገርም
አልናገርም አልናገርም አልናገርም
ኧረ አልናገርም
ደፍሮ ለመናገር ለእርሷ ውስጤ እንደጨነቀው
ምናለ ካይኔ ላይ ወስዳ የልቤን ብታውቀው
ልጎዳ እችላለሁ ተውኩት ልንገርሽ ብዬ
ኑሮዬን ሳስበው ፈራሁ ካንቺ ተነጥዬ
አልናገርም ውስጤን ደብቄ እይዘዋለዉ
ነግሬሽ ደግሞ መልስ ባጣብሽ እኔ እጎዳለው
አልናገርም ውስጤን ደብቄ እይዘዋለዉ
ነግሬሽ ደግሞ መልስ ባጣብሽ እኔ እጎዳለው
አልናገርም አልናገርም አልናገርም
Writer(s): Elias Woldemariam, Henok Abebe, Eiyubel Birhanu
Lyrics powered by www.musixmatch.com