Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Abdu Kiar
Abdu Kiar
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Dawit Tilahun
Dawit Tilahun
Songwriter

Lyrics

ድሮ ፈራሁ እኔ ከቶ እንዳልከስርሽ
ሞት ይመስለኝ ነበር ከጎኔ ሳጣሽ
ዛሬ ተቀይሮ ልቤ ልብ ገዝቷል
ሚወደውን ወዶ የጠላውን ጠልቷል
እኔስ ቻልኩት የማይቻል የለም
ብቸኝነት ሰው አልገደለም
ብቸኝነት ሰው ቢገልማ
ማን ይቀራል በዚህ ከተማ
(ይቻላል) ከባድ መስሎኝ የነበረው
(ይቻላል) ልየው ብዬ ስሞክረው
(ይቻላል) ጎጆ መስራት ነው ከባዱ
(ይቻላል) ቀን አይፈጅም ለመናዱ
እኔስ ቻልኩት የማይቻል የለም
ብቸኝነት ሰው አልገደለም
ብቸኝነት ሰው ቢገልማ
ማን ይቀራል በዚህ ከተማ
እያነባሁ ስለምን ሄደሽ አዝኛለው
ስለጠላሽኝ አልሞትኩም በፍቃዱ ድኛለው
ፍቅር እንደድሮው እንዲሆን ስትጥሪ
ሊያስንቅሽ ይችላል ሌላ ስህተት አትስሪ
እኔስ ቻልኩት የማይቻል የለም
ብቸኝነት ሰው አልገደለም
ብቸኝነት ሰው ቢገልማ
ማን ይቀራል በዚህ ከተማ
(ይቻላል) ከባድ መስሎኝ የነበረው
(ይቻላል) ልየው ብዬ ስሞክረው
(ይቻላል) ጎጆ መስራት ነው ከባዱ
(ይቻላል) ቀን አይፈጅም ለመናዱ
እኔስ ቻልኩት የማይቻል የለም
ብቸኝነት ሰው አልገደለም
ብቸኝነት ሰው ቢገልማ
ማን ይቀራል በዚህ ከተማ
ማን ይቀራል
ማን ይቀራል
ማን ይቀራል በዚህ ከተማ
ብቸኝነት ሰው ቢገልማ
ማን ይቀራል በዚህ ከተማ
ማን ይቀራል
ማን ይቀራል
ማን ይቀራል በዚህ ከተማ
ብቸኝነት ሰው ቢገልማ
ማን ይቀራል በዚህ ከተማ
ማን ይቀራል በዚህ ከተማ
ማን ይቀራል በዚህ ከተማ
Written by: Dawit Tilahun
instagramSharePathic_arrow_out