Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Haymanot Girma
Haymanot Girma
Vocals
COMPOSITION & LYRICS
Haymanot Girma
Haymanot Girma
Songwriter
PRODUCTION & ENGINEERING
Haymanot Girma
Haymanot Girma
Producer

Lyrics

ውሸታሙ አፍህ በማር ተቀብቶ
ወድሻለው ስላልክ ልቤ ተመክቶ
ለእውነተኛ ፍቅር ነበረ ምኞቴ
ሳይገባህ አልቀረም ያመንከራተቴ
እኔ እኔ ምን ላውራ ምን ልበል
የፍቅር አምላክ የእጅህን ይስጥህ
እሹሩሩ እሹሩሩ ሹሩሩ ማለቴ ምክንያት
ይሆን ወይ ማባበሌ አንተን ለማጣቴ
የረገጥከውና ፍቅርን የገፋኸው
አንተ አይደለህም ወይ ውሉን ያሳጠኸው
በእውነተኛ ፍቅር ቀለድክ እንደልብህ
የመዋደድ አምላክ የስራህን ይስጥህ
እኔ እኔ እኔ ምን ላውራ ምን ልበልህ
የፍቅር አምላክ የእጅህን ይስጥህ
እሹሩሩ እሹሩሩ ሹሩሩ ማለቴ ምክንያት
ይሆን ወይ ማባበሌማ አንተን ለማጣቴ
ከአንቺ ሳይሆን ከራሱ መቷል
በቃኝ ብሎ መሄዱን መጧል
አንቺ ሁሌ ተፈላጊ ነሽ
የት ይደርሳል አረ እሱ ቢሸሽ
እንዲ እኮ ነው የፍቅር አባዜ
ይለቅሻል በራሱ ጊዜ
እኔ እኔ ምን ላውራ ምን ልበልህ
የፍቅር አምላክ የእጅህን ይስጥህ
እሹሩሩ እሹሩሩ ሹሩሩ ማለቴ ምክንያት
ይሆን ወይ ማባበሌማ አንተን ለማጣቴ
Written by: Haymanot Girma
instagramSharePathic_arrow_out