Music Video

Haimanot Girma Ft Getu Omahire Hd Lyrics Video ሀይማኖት ግርማ እና ጌቱ ኦማሂሬ
Watch Haimanot Girma Ft Getu Omahire Hd Lyrics Video ሀይማኖት ግርማ እና ጌቱ ኦማሂሬ on YouTube

Credits

PERFORMING ARTISTS
Haymanot Girma
Haymanot Girma
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Haymanot Girma
Haymanot Girma
Songwriter

Lyrics

ፊቴ ብቅ ድቅን ይላል ፍቅርህ ያ ጨዋታህ ቁም ነገርህ የማልረሳህ ወንድሜ ነህ የልጅነት ልቤ ያኖረህ ፊቴ ብቅ ድቅን ይላል ፍቅርህ ያ ጨዋታህ ቁም ነገርህ የማልረሳህ ወንድሜ ነህ የልጅነት ልቤ ያኖረህ ክንደ ብርቱ ንፁህ ፍቅር የሰነቀ ውበት አለው ፍቅር አለው የደነቀ አልረሳሁት ዜማ ፈለኩ ስሙን ልቀኝ ባንጎራጉር በክራሩ እንኳን ቢለቀኝ ኦማሂሬ ኦማሂሬ ኦማሂሬ ኦማሂሬ ኡላላላላ ኡላላላላ ኡላላላላ ቱምበሽበን ኢንዶስቲሄ ሜራ ዲል ኢንተዛርሄ ጀልቲያን አጅኔጋ Because my heart ፒያር ከሬጋ ቱምበሽበን ኢንዶስቲሄ ሜራ ዲል ኢንተዛርሄ ጀልቲያን አጅኔጋ Because my heart ፒያር ከሬጋ ፊቴ ብቅ ድቅን ይላል ፍቅርህ ያ ጨዋታህ ቁም ነገርህ የማልረሳህ ወንድሜ ነህ የልጅነት ልቤ ያኖረህ ፊቴ ብቅ ድቅን ይላል ፍቅርህ ያ ጨዋታህ ቁም ነገርህ የማልረሳህ ወንድሜ ነህ የልጅነት ልቤ ያኖረህ ካይኔ አልጠፋም እምቢ አለኝ እስከዛሬ በልጂነት ያሳለፍኩት በኩር ፍቅሬ በቃ እስካሁን እኔን አይልም ይረሳኛል ብዬ አቻዬን እንዳልፈልግ ቸግሮኛል ኦማሂሬ ኦማሂሬ ኦማሂሬ ኦማሂሬ ኡላላላላ ኡላላላላ ኡላላላላ ቱምበሽበን ኢንዶስቲሄ ሜራ ዲል ኢንተዛርሄ ጀልቲያን አጅኔጋ Because my heart ፒያር ከሬጋ ቱምበሽበን ኢንዶስቲሄ ሜራ ዲል ኢንተዛርሄ ጀልቲያን አጅኔጋ Because my heart ፒያር ከሬጋ ኦማሂሬ ኦማሂሬ ኦማሂሬ ኦማሂሬ ኦማሂሬ ኦማሂሬ ኦማሂሬ ኦማሂሬ ኦማሂሬ ኦማሂሬ ኦማሂሬ ኦማሂሬ
Writer(s): Getahun Basha Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out