Top Songs By Eden Aysheshem
Similar Songs
Credits
PERFORMING ARTISTS
Eden Aysheshem
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Eden Aysheshem
Songwriter
Lyrics
እያልኩ ፈራ ተባ ቃሌን እየያዝኩ
ደፍሬ ያንተ አርገኝ የኔ ሁን ያላልኩህ
ልቤን አንድ ነገር እጅግ አሳስሮታል
ካንተ ጎሎ አይደለም ልቤን ቀን ሰብሮታል
ቢሆንልኝማ ባልልኩ ፈራ ተባ
ቢሆንልኝ ብዬ ቢሳካ የምለው
ብዙ ነገር አለ ልኖር የምወደው
ትናንቴ ዛሬ ላይ አሸነፈኝና
እኔም መውደድ አልቻልኩ እምነት ጠፋኝና
ትናንቴ ዛሬ ላይ አሸነፈኝና
እኔም መውደድ አልቻልኩ እምነት ጠፋኝና
አንተ እዚ በመሀል ቤት
እኔም ሳላገኝ መዳኒት
የኔም ሳትሆን ወይ የሌላ
ጊዜህ እንዳይሄድብህ ኋላ
በል ትናንቴ ሂዳ
ተው ተው ልበልሃ
በል ትናንቴ ሂዳ
ተው ተው ልበልሃ
በል ትናንቴ ሂዳ
ተው ተው ልበልሃ
በል ትናንቴ ሂዳ
ተው ተው ዞር በላ
እያልኩ ፈራ ተባ ቃሌን እየያዝኩ
ደፍሬ ያንተ አርገኝ የኔ ሁን ያላልኩህ
ልቤን አንድ ነገር እጅግ አሳስሮታል
ካንተ ጎሎ አይደለም ልቤን ቀን ሰብሮታል
ጊዜ ሁሉንም ይፈታል ሲሉኝ ሰምቻለው
እየሄድኩኝ ይመስላል ግን እኔ ስቻለው
ወግ ደርሶኝ ባየሁት የኔ እና የልቤን እቅድ
ያንተን ህይወት ከኔ ጋራ በጊዜ እንዳስታርቅ
ወግ ደርሶኝ ባየሁት የኔ እና የልቤን እቅድ
ያንተን ህይወት ከኔ ጋራ በጊዜ እንዳስታርቅ
አንተ እዚ በመሀል ቤት
እኔም ሳላገኝ መዳኒት
የኔም ሳትሆን ወይ የሌላ
ጊዜህ እንዳይሄድብህ ኋላ
በል ትናንቴ ሂዳ
ተው ተው ልበልሃ
በል ትናንቴ ሂዳ
ተው ተው ልበልሃ
በል ትናንቴ ሂዳ
ተው ተው ልበልሃ
በል ትናንቴ ሂዳ
ተው ተው ዞር በላ
በል ትናንቴ ሂዳ
Writer(s): Eden Aysheshem
Lyrics powered by www.musixmatch.com