Top Songs By Bezuayehu Demissie
Similar Songs
Credits
PERFORMING ARTISTS
Bezuayehu Demissie
Performer
Washint
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Tilahun Semahu
Songwriter
Lyrics
ማመን አቃተኝ
የህልሜን ንግስት
የኔ አረክና
ብሩህ ቀን መጣ
ህይወት ሊታደስ
ባንቺ እንደገና
ማመን አቃተኝ
የህልሜን ንግስት
የኔ አረክና
ብሩህ ቀን መጣ
ህይወት ሊታደስ
ባንቺ እንደገና
ማን አለ እንደኔ
ዕድል የቀናው
ቀን የወጣለት
ምኞት ፍጥኑ
የሰመረለት
በፍቅርሽ ዜማ
ኑሮ ተቃኝቶ
ብርሃን ተሞላ
የኔ ዓለምማ
አልፈራም ነገን እንዳምና
አንቺ አለሽና
በፍቅርሽ ከፍ ያደረግሽኝ
እንደ ደመና
ንግሥቴ የቤቴ ግርማ
የንጋት ጮራ
አምሮብኝ ታየሁ በይፋ
ሁሌ አለሽና
አልፈራም ነገን እንዳምና
አንቺ አለሽና
በፍቅርሽ ከፍ ያደረግሽኝ
እንደ ደመና
ንግሥቴ የቤቴ ግርማ
የንጋት ጮራ
አምሮብኝ ታየሁ በይፋ
ሁሌ አለሽና
ማመን አቃተኝ
የህልሜን ንግስት
የኔ አረክና
ብሩህ ቀን መጣ
ህይወት ሊታደስ
ባንቺ እንደገና
ማመን አቃተኝ
የህልሜን ንግስት
የኔ አረክና
ብሩህ ቀን መጣ
ህይወት ሊታደስ
ባንቺ እንደገና
እንደ ጨረቃ
ግዜ ቢለወጥ
ጎድሎ ቢሞላ
አላውቅም ቆንጆ
ካላንቺ ሌላ
እድሜ የማይፈታው
ሃያል ሰንሰለት
ፍቅር አስሮናል
ምን ይለየናል
አልፈራም ነገን እንዳምና
አንቺ አለሽና
በፍቅርሽ ከፍ ያደረግሽኝ
እንደ ደመና
ንግሥቴ የቤቴ ግርማ
የንጋት ጮራ
አምሮብኝ ታየሁ በይፋ
ሁሌ አለሽና
አልፈራም ነገን እንዳምና
አንቺ አለሽና
በፍቅርሽ ከፍ ያደረግሽኝ
እንደ ደመና
ንግሥቴ የቤቴ ግርማ
የንጋት ጮራ
አምሮብኝ ታየሁ በይፋ
ሁሌ አለሽና
Information: [አርቲስት: ብዟየሁ ደምሴ]
Writer(s): Elias Woldemariam, Eiyubel Birhanu, Tilahun Semahu
Lyrics powered by www.musixmatch.com