Similar Songs
Credits
PERFORMING ARTISTS
Kuku Sebsebe
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Dagmawie Ali
Songwriter
Lyrics
(ኡኡአ) ነገሩ ፤ ነገሩ እንዴት ነው?
(ኡኡአ) ነገሩ ፤ ነገሩ እንዴት ነው?
(ኡኡአ) ነገሩ ፤ ነገሩ እንዴት ነው?
(ኡኡአ) ነገሩ ፤ ነገሩ እንዴት ነው?
ነገሩ እንዴት ነው ፤ እንዴት ነው ፤ ነገሩ እንዴት ነው
ሲነጋም ሲመሽ ፤ ሀሳቤ ላንተ ብቻ ነው
ነገሩ እንዴት ነው ፤ እንዴት ነው ፤ ነገሩ እንዴት ነው
ሲነጋ ሲመሽ ፤ ሀሳቤ ላንተ ብቻ ነው
ነገሩ እንዴት ነው ፤ እንዴት ነው ፤ ነገሩ እንዴት ነው
ሲነጋም ሲመሽ ፤ ሀሳቤ ላንተ ብቻ ነው
ነገሩ እንዴት ነው ፤ እንዴት ነው ፤ ነገሩ እንዴት ነው
ሲነጋ ሲመሽ ፤ ሀሳቤ ላንተ ብቻ ነው
የድንገት የድንገት ወደኔ ብትመጣ
እንጫወት ነበር ከቤቴ ሳኖጣ
ፍቅርህ አይወጣልኝም መቼም አትጠላ
እናፍቅሀለው የኔ ማር ወለላ
አይሆንልኝ ያላንተ አይሳካልኝ
ካጠገቤ ስትርቅ ቅርቅር አለኝ
እባክህ አትራቀኝ አትበለኝ ችላ
ናፍቆት ትዝታዬ ነው ሁሌም ያንተ ገላ
ነገሩ እንዴት ነው? ነገሩ እንዴት ነው?
ነገሩ እንዴት ነው ፤ እንዴት ነው ፤ ነገሩ እንዴት ነው
ሲነጋም ሲመሽ ፤ ሀሳቤ ላንተ ብቻ ነው
ነገሩ እንዴት ነው ፤ እንዴት ነው ፤ ነገሩ እንዴት ነው
ሲነጋ ሲመሽ ፤ ሀሳቤ ላንተ ብቻ ነው
ነገሩ እንዴት ነው ፤ እንዴት ነው ፤ ነገሩ እንዴት ነው
ሲነጋም ሲመሽ ፤ ሀሳቤ ላንተ ብቻ ነው
ነገሩ እንዴት ነው ፤ እንዴት ነው ፤ ነገሩ እንዴት ነው
ሲነጋ ሲመሽ ፤ ሀሳቤ ላንተ ብቻ ነው
ነገሩ ምንድነው? ምነካሽ እያሉ
ላንተ እንደምጨነቅ ለኔ ይጨነቃሉ
ቢያስቁኝ አልስቅም ብጠየቅ መልስ የለኝ
ካንተ ሌላ ወሬ ቀልድም ቢነገረኝ
አይሆንልኝ ያላንተ አይሳካልኝ
ካጠገቤ ስትርቅ ቅርቅር አለኝ
እባክህ አትራቀኝ አትበለኝ ችላ
ናፍቆት ትዝታዬ ነው ሁሌም ያንተ ገላ
ነገሩ እንዴት ነው? ነገሩ እንዴት ነው?
ነገሩ እንዴት ነው? ነገሩ እንዴት ነው?
Writer(s): Samuel Alemu, Kuku Sebsebe
Lyrics powered by www.musixmatch.com