Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Sami Tesfamichael
Sami Tesfamichael
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Sami Tesfamichael
Sami Tesfamichael
Songwriter
PRODUCTION & ENGINEERING
Bereket Eliyas
Bereket Eliyas
Assistant Producer

Lyrics

በመጀመሪያ ፡ ላመስግንህ ፡ ስለምን ፡ በሌላ ፡ ልጀምር በመሃከልም ፡ ልጨማምርበት ፡ ስለምን ፡ በሌላ ፡ ልቀጥል በመጨረሻ ፡ መደምደሚያዬ ፡ አምልኮ ፡ ይኸው ፡ ለአንተ ጌታዬ በመጨረሻ ፡ በመቋጫዬ ፡ ዝማሬ ፡ ይኸው ፡ ለአንተ ፡ ጌታዬ በመጀመሪያ ፡ ላመስግንህ ፡ ስለምን ፡ በሌላ ፡ ልጀምር በመሃከልም ፡ ልጨማምርበት ፡ ስለምን ፡ በሌላ ፡ ልቀጥል በመጨረሻ ፡ መደምደሚያዬ ፡ አምልኮ ፡ ይኸው ፡ ለአንተ ፡ ጌታዬ በመጨረሻ ፡ በመቋጫዬ ፡ ዝማሬ ፡ ይኸው ፡ ለአንተ ፡ ጌታዬ ያረክልኝ ፡ ነገር ፡ በዝቶ ፡ ስለምን ፡ ፊትህ ፡ ላጉረምርም አፌን ፡ በምሥጋና ፡ ልክፈት ፡ ማዘን ፡ በእኔ ፡ ላይ ፡ አያምርም ይኸው ፡ ምሥጋና ፡ ይኸው ፡ ዝማሬ ፡ አቀርባለሁ ፡ ዛሬ ይኸው ፡ ዕልልታ ፡ ይኸው ፡ ስግደቴ ፡ ለመድሃኒቴ በመጀመሪያ ፡ ላመስግንህ ፡ ስለምን ፡ በሌላ ፡ ልጀምር በመሃከልም ፡ ልጨማምርበት ፡ ስለምን ፡ በሌላ ፡ ልቀጥል በመጨረሻ ፡ መደምደሚያዬ ፡ አምልኮ ፡ ይኸው ፡ ለአንተ ፡ ጌታዬ በመጨረሻ ፡ በመቋጫዬ ፡ ዝማሬ ፡ ይኸው ፡ ለአንተ ፡ ጌታዬ በመጀመሪያ ፡ ላመስግንህ ፡ ስለምን ፡ በሌላ ፡ ልጀምር በመሃከልም ፡ ልጨማምርበት ፡ ስለምን ፡ በሌላ ፡ ልቀጥል በመጨረሻ ፡ መደምደሚያዬ ፡ አምልኮ ፡ ይኸው ፡ ለአንተ ፡ ጌታዬ በመጨረሻ ፡ በመቋጫዬ ፡ ዝማሬ ፡ ይኸው ፡ ለአንተ ፡ ጌታዬ ብዙ ፡ ነገር ፡ አርገህልኝ ፡ ጥቂቱን ፡ ብትከለክለኝ ያውም ፡ ለጥቅሜ ፡ ብለህ ፡ እንጂ ፡ መች ፡ ለጉዳት ፡ አሰብክብኝ በግማሽ ፡ ልቤ ፡ ምሥጋና ፡ አልሰጥም ፡ እኔ ፡ አልዘምርም ገብቶኛል ፡ የአንተ ፡ የአምላኬ ፡ አላማ ፡ ይኸው ፡ ምሥጋና በመጀመሪያ ፡ ላመስግንህ ፡ ስለምን ፡ በሌላ ፡ ልጀምር በመሃከልም ፡ ልጨማምርበት ፡ ስለምን ፡ በሌላ ፡ ልቀጥል በመጨረሻ ፡ መደምደሚያዬ ፡ አምልኮ ፡ ይኸው ፡ ለአንተ ፡ ጌታዬ በመጨረሻ ፡ በመቋጫዬ ፡ ዝማሬ ፡ ይኸው ፡ ለአንተ ፡ ጌታዬ በመጀመሪያ ፡ ላመስግንህ ፡ ስለምን ፡ በሌላ ፡ ልጀምር በመሃከልም ፡ ልጨማምርበት ፡ ስለምን ፡ በሌላ ፡ ልቀጥል በመጨረሻ ፡ መደምደሚያዬ ፡ አምልኮ ፡ ይኸው ፡ ለአንተ ፡ ጌታዬ በመጨረሻ ፡ በመቋጫዬ ፡ ዝማሬ ፡ ይኸው ፡ ለአንተ ፡ ጌታዬ አፌን ፡ ስከፍት ፡ በምሥጋና ፡ ሳቀርብ ፡ ለጌታ ፡ ሲሰጠው ማጉረምረም ፡ ማዘን ፡ መቆዘም ፡ አላገኙኝም ፡ ፈልገው ለቀውኝ ፡ ጠፉ ፡ ብቻዬን ፡ ቀረሁ ፡ ሰላም ፡ አገኘሁ ገና ፡ ያጡኛል ፡ ሳቀርብ ፡ ምሥጋና ፡ ላብዛ ፡ እንደገና በመጀመሪያ ፡ ላመስግንህ ፡ ስለምን ፡ በሌላ ፡ ልጀምር በመሃከልም ፡ ልጨማምርበት ፡ ስለምን ፡ በሌላ ፡ ልቀጥል በመጨረሻ ፡ መደምደሚያዬ ፡ አምልኮ ፡ ይኸው ፡ ለአንተ ፡ ጌታዬ በመጨረሻ ፡ በመቋጫዬ ፡ ዝማሬ ፡ ይኸው ፡ ለአንተ ፡ ጌታዬ በመጀመሪያ ፡ ላመስግንህ ፡ ስለምን ፡ በሌላ ፡ ልጀምር በመሃከልም ፡ ልጨማምርበት ፡ ስለምን ፡ በሌላ ፡ ልቀጥል በመጨረሻ ፡ መደምደሚያዬ ፡ አምልኮ ፡ ይኸው ፡ ለአንተ ፡ ጌታዬ በመጨረሻ ፡ በመቋጫዬ ፡ ዝማሬ ፡ ይኸው ፡ ለአንተ ፡ ጌታዬ
Writer(s): Samuel Alemu, Sami Tesfamichael Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out