Similar Songs
Credits
PERFORMING ARTISTS
Gossaye Tesfaye
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Gossaye Tesfaye
Songwriter
Alemayehu Hirpo
Songwriter
Lyrics
ቻው ቻው የኔ ፍቅር
ቻው ቻው የኔ እመቤት
እንግዲህ ቻው ቻው
ልሰናበትሽ
ዛሬስ ከፋኝ በጣም
ስትሄጂ ስለይሽ
እንግዲህ ቻው ቻው
ተሰናበች
ጨከን ይበል ልቤ
አይዞህ በይ አበርቺኝ
ነገ መንገደኛ የኔ ዓለም
ተጓዥም ብትሆኚ
ዓይን ዓይንሽን ልየው የኔ ሆድ
ቁጭ በይ አትተኚ
ዛሬ ነው ያለኝ ቀን የኔ ዓለም
ካንቺ ማወጋበት
እስክለይሽ ድረስ የኔ ሆድ
ነግቶ እስክሰናበት
የቦሌው ጎዳና
ሽር የምንልበት
እኔን መልሶኛል
አንቺን ሸኝቼበት
አንገቴ ስር ገብተሽ
ባነባሽው እንባ
ትዝታሽን ጥለሽ
ወጣሽ ከአዲሳባ
ትዝታሽን ጥለሽ
ወጣሽ ከአዲሳባ
ይቅር ይቅር እንባው
ይቅር ይቅር ለቅሶ
የኛንስ እህል ውሃማ
አንድ ላይ ካልፈቀደው
በል ፀና ልቤ እንዲል ፀና
ፀና እንበል መላቀስ ቀርቶ
በሰላም ተሰነባብቶ
መለየት ያሻል ሸኝቶ
ቻው ቻው የኔ ፍቅር
ቻው ቻው የኔ እመቤት
እንግዲህ ቻው ቻው
ልሰናበትሽ
ዛሬስ ከፋኝ በጣም
ስትሄጂ ስለይሽ
እንግዲህ ቻው ቻው
ተሰናበች
ጨከን ይበል ልቤ
አይዞህ በይ አበርቺኝ
ነገ መንገደኛ የኔ ዓለም
ተጓዥም ብትሆኚ
ዓይን ዓይንሽን ልየው የኔ ሆድ
ቁጭ በይ አትተኚ
ዛሬ ነው ያለኝ ቀን የኔ ዓለም
ካንቺ ማወጋበት
እስክለይሽ ድረስ የኔ ሆድ
ነግቶ እስክሰናበት
የቦሌው ጎዳና
ሽር የምንልበት
እኔን መልሶኛል
አንቺን ሸኝቼበት
አንገቴ ስር ገብተሽ
ባነባሽው እንባ
ትዝታሽን ጥለሽ
ወጣሽ ከአዲሳባ
ትዝታሽን ጥለሽ
ወጣሽ ከአዲሳባ
ትዝታሽን ጥለሽ
ወጣሽ ከአዲሳባ
ትዝታሽን ጥለሽ
ወጣሽ ከአዲሳባ
Written by: Alemayehu Hirpo, Gossaye Tesfaye