Lyrics

ኧኸኸ-ኸ ምነው ወዳጄ ምነው? ክበር ተመስጌን የኛ ጌታ ከጠዋት አንስቶ እስከ ማታ አብ ልጁን ሰቅሎ: ግብር ጠርቷል በመድሃኒአለም አዳም ድኗል የእየሩስአሌም ገዳም ቄስ አማን ሲል ያድራል ሲቀድስ ምን አሳሰበው ለእኛ ሰው? አለም በቃኝ ላለው! እእኧኧ-ኧ ምነው ወዳጄ ምነው? አርብ እሮብ: ፆሞ ሲይስቀድስ ከደጀሰላም ሲመለስ ብጠራው ዝም አለኝ: ወይ ፍርጃዬ አቤት አቤቱ ጌታዬ እኸኸ-ኸ ኸኸ-ኸ ኼ-ኼይ ኼኼ ና ምነው? አምላክ ግብር ሰርቶ ያበላል ይላሉ በምድር ቀሪ የለም: ሁሉም ይጠራሉ አምላኬ ግብርህን እንዳታሳንሰው እምቢ ብሎ አይቀርም: አንተ የጠራሃው ሰው ኤሄሄሄ ና ምነው? ና ምነው? ና ምነው? እኸኸ-ኸ ኸኸ-ኸ ኼ-ኸይ ኼኼ ና ምነው? ቁጠሩ ቢሏቸው: የሳምንቱን ቀናት ቁጠሩ ቢሏቸው: የሳምንቱን ቀናት ስድስቱን ጠሩና: እሮብን ገደፏት ኼኼ ና ምነው: ና ምነው
Writer(s): Teddy Afro Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out