Tekst Utworu
መድረሴ ነበር ወደኸኝ ሲጨንቅህ ያኔ
ባልወድ አደል ወይ ያንተን እምባ ማየት እኔ
ቢቀልልህ ብዬ ነበር የፍቅር ጭንቀትህ
ያልጨከንኩት ባልወድ ነው ስታዝን ማየት
ሌላ ሆነ ታሪካችን ተላመድንና
ልቤን ሠጠው ያዘኝ ፍቅር ብርቱ ሆኖ የፀና
ስትከፋ ስትጨነቅ አፍቅረኸኝ ያኔ
ዛሬ እንደምን ጨቀንክና እያነባ አይኔ
ፍቅር ይዞህ ስትነግረኝ አይዞህ ያልኩህን
ዛሬ እንደምን ጨቀንክና ችላ አልከኝ እኔን
እህ...
ዛሬ የታለህ መች ደረስክ ለጭንቄ
እህ...
ይከፋኛል እኔ አላውቅም ስቄ
እህ...
በተራዬ በፍቅርህ ስጉላላ
ምንም አትበል ልለምንህ አትሁን የሌላ
መድረሴ ነበር ወደኸኝ ሲጨንቅህ ያኔ
ባልወድ አደል ወይ ያንተን እምባ ማየት እኔ
ቢቀልልህ ብዬ ነበር የፍቅር ጭንቀትህ
ያልጨከንኩት ባልወድ ነው ስታዝን ማየት
ሌላ ሆነ ታሪካችን ተላመድንና
ልቤን ሠጠው ያዘኝ ፍቅር ብርቱ ሆኖ የፀና
አትከፋ አትጨነቅ አለሁልህ ብዬ
ያንተን አለም ሣቅ ሞላሁት የኔን አለም ጥዬ
የማይሆነው ያላመንኩት እንደምን ደረሰ
ዛሬ ሠምጧል የታል ልቤ ያንተን የታገሠ
እህ...
ዛሬ የታለህ መች ደረስክ ለጭንቄ
እህ...
ይከፋኛል እኔ አላውቅም ስቄ
እህ...
በተራዬ በፍቅርህ ስጉላላ
ምንም አትበል ልለምንህ አትሁን የሌላ
እህ...
ዛሬ የታለህ መች ደረስክ ለጭንቄ
እህ...
ይከፋኛል እኔ አላውቅም ስቄ
እህ...
በተራዬ በፍቅርህ ስጉላላ
ምንም አትበል ልለምንህ አትሁን የሌላ
እህ...
(አትሁን, አትሁን, አትሁን የሌላ)
ዛሬ የታለህ መች ደረስክ ለጭንቄ
(አትሁን, አትሁን, አትሁን የሌላ)
እህ...
ይከፋኛል እኔ አላውቅም ስቄ
እህ...
በተራዬ በፍቅርህ ስጉላላ
ምንም አትበል ልለምንህ አትሁን የሌላ
Writer(s): Mahmoud Ahmed
Lyrics powered by www.musixmatch.com