Créditos

ARTISTAS INTÉRPRETES
Aster Aweke
Aster Aweke
Intérprete
COMPOSICIÓN Y LETRA
Aster Aweke
Aster Aweke
Letrista

Letra

እያነጋገርኩህ እያየሁህ ባይኔ ያለህ አይመስለኝም አልጠግብህም እኔ ነገ ሚሆነውን አላቀውምና ዛሬ ድረስኝልኝ ናፍቂያለሁ ናና ናና እትት በረደኝ ድረስልኝ ዋሴ ፍቅርህን አልብሰኝ ከእግር እስከ ራሴ የሰው ሁሉ መውደድ ብሎ ብሎ ያልቃል የኔውስ የኔውስ ደግሞ ያገረሻል ደግሞ ያገረሻል አረ ባባ ባባ የኔ ሰውነት ብቻዬን ተኝቼ ሲበርደኝ ለሊት ያለመውደድ ስራ የማላቀውን እንደምን ካላንተ ብቻዬን ልሁን ልሁን አረ ባባ ባባ የኔ ሰውነት ብቻዬን ተኝቼ ሲበርደኝ ለሊት ያለመውደድ ስራ የማላቀውን እንደምን ካላንተ ብቻዬን ልሁን ልሁን እስቲ ተመልከቱት ያንን ጥይም ሎጋ አንጀቴን ሲበላ በተሰጠው ፀጋ ያንቺ ነኝ ያልከኝ ለት በጣም ተደስቼ አልነቃም ለሳምንት ከጎንህ ተኝቼ እትት በረደኝ ድረሰልኝ ዋሴ ፍቅርህን አልብሰኝ ከእግር እስከ ራሴ ከእግር እስከ ራሴ የሰው ሁሉ መውደድ ብሎ ብሎ ያልቃል የኔውስ የኔውስ ደግሞ ያገረሻል አረ ባባ ባባ የኔ ሰውነት ብቻዬን ተኝቼ ሲበርደኝ ለሊት ያለመውደድ ስራ የማላቀውን እንደምን ካላንተ ብቻዬን ልሁን ልሁን አረ ባባ ባባ የኔ ሰውነት ብቻዬን ተኝቼ ሲበርደኝ ለሊት ያለመውደድ ስራ የማላቀውን እንደምን ካላንተ ብቻዬን ልሁን ልሁን አረ ባባ ባባ የኔ ሰውነት ብቻዬን ተኝቼ ሲበርደኝ ለሊት ያለመውደድ ስራ የማላቀውን እንደምን ካላንተ ብቻዬን ልሁን ልሁን ባባ ባባ ባባ ባባ ባባ ባባ
Writer(s): Aster Aweke Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out