Letras

በሌለሽበት ቦታ ብቻዬን ተጉዤ ሲመሽ እመለሳለሁ ሃሳብ ትዝታሽን ይዤ በሌለሽበት ቦታ ብቻዬን ተጉዤ ሲመሽ እመለሳለሁ ሃሳብ ትዝታሽን ይዤ የቆምሽበት ቀርቶ ትዝታሽ ያመላልሰኛል ባትኖሪ እንኳን በጭራሽ ዝንት ዓለም ቢያልፍ እድሜ በተርታ እኔ ግን እዛው ነኝ ከተውሽኝ ቦታ ቢያልፍም ጊዜዉ ቢነጉድ ሌላ እኔ አለምድ ይሂድ ጊዜ ይለፍ እድሜ አንቺን ስል ቆሜ ሰማይ ምድር ቢያልፉ ቃሉ እንደማይጠፋ በቃልሽ እፀናለሁ ይህ ነው የኔ ተስፋ ተራራው ቢሸሽ ባህርም ወጥቶ ቢፈስ እኔ ግን ከዛው ነኝ አይጨንቀኝም የኔስ ቢያልፍም ጊዜዉ ቢነጉድ ሌላ እኔ አለምድ ይሂድ ጊዜ ይለፍ እድሜ አንቺን ስል ቆሜ በሌለሽበት ቦታ ብቻዬን ተጉዤ ሲመሽ እመለሳለሁ ሃሳብ ትዝታሽን ይዤ በሌለሽበት ቦታ ብቻዬን ተጉዤ ሲመሽ እመለሳለሁ ሃሳብ ትዝታሽን ይዤ የቆምሽበት ቀርቶ ትዝታሽ ያመላልሰኛል ባትኖሪ እንኳን በጭራሽ ዝንት ዓለም ቢያልፍ እድሜ በተርታ እኔ ግን እዛው ነኝ ከተውሽኝ ቦታ ቢያልፍም ጊዜዉ ቢነጉድ ሌላ እኔ አለምድ ይሂድ ጊዜ ይለፍ እድሜ አንቺን ስል ቆሜ ሰማይ ምድር ቢያልፉ ቃሉ እንደማይጠፋ በቃልሽ እፀናለሁ ይህ ነው የኔ ተስፋ ተራራው ቢሸሽ ባህርም ወጥቶ ቢፈስ እኔ ግን ከዛው ነኝ አይጨንቀኝም የኔስ ቢያልፍም ጊዜዉ ቢነጉድ ሌላ እኔ አለምድ ይሂድ ጊዜ ይለፍ እድሜ አንቺን ስል ቆሜ
Writer(s): Elias Woldemariam, Amanuel Yilma Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out