Lyrics

እንክት ይበል ድቅቅ ጎኔን አይመቸው እንክት ይበል ድቅቅ ጎኔን አይመቸው መቼም ያለ ወዳጅ አይደላም ያለ ሰው እንክት ይበል ድቅቅ ጎኔን አይመቸው እንክት ይበል ድቅቅ ጎኔን አይመቸው መቼም ያለ ወዳጅ አይደላም ያለ ሰው መቼም ያለ ወዳጅ አይደላም ያለ ሰው ሰው ከወዳጅ እርቆ ሲኖር ያለ ዘመድ ይቆረቁረዋል የሄደበት መንገድ ሰርቼ ማደሬን ከሰው መግባባቴን መች ዘዴ ፈጠረ ለብቸኝነት እንደ ተልባ ስፍር ወዳጅ ሰርተት ካለ ምን ልበጀው ልቤ ስለሰው ዋለለ ያሰብኩት ያለምኩት መች ሆነ የጠረጠርኩት ፈልጌም እኔም አልፈለኩትም ከእሷ መለየቱን እህህህ ብቻ ነው ዘመዴ ለኔ የቀረበኝ ወዳጄም ባስከመትቁት ሳጣ ትካዜ ሲገጥመኝ ሰው ነኝ እና ሰው ነኝ እና ሰው ነኝ እና እሰጋለው ሳላገኝሽ ወዬ ሳላይሽ ሳላገኝሽ እቀራለው እንክት ይበል ድቅቅ ጎኔን አይመቸው እንክት ይበል ድቅቅ ጎኔን አይመቸው መቼም ያለ ወዳጅ አይደላም ያለ ሰው መቼም ያለ ወዳጅ አይደላም ያለ ሰው ታምሜ ተኝቼ እንዴት ነህ ያላለኝ መክሳቴን መትቆሬን አይቶ ማን ጠየቀኝ ልገላበጥ እንጂ ጎኔን ላመቻቸው ማን ለማ ይተኛል ሁሉም ለራሱ ነው ሁሉም ሆዱ ራቀኝ አጣሁኝ የማምነው ብርቁት የማይርቅ የናት ሆድ ብቻ ነው ያሰብኩት ያለምኩት መቼ ሆነ የጠረጠርኩት ፈልጌም እኔም አልፈለኩትም ወዶ መለየት እርቦኝ እርቦኝ ወይ ጠምቶኝ የለም ያስቸገርኩት ምነው አሁን ሁሉም ወረት በላው መላው አታሁት ሰው ነኝ እና ሰው ነኝ እና ሰው ነኝ እና እሰጋለው ሳላገኝሽ ወዬ ሳላይሽ ሳላገኝሽ እቀራለው ሳላገኝሽ ወዬ ሳላይሽ ሳላገኝሽ እቀራለው
Writer(s): Elias Woldemariam, Tsegaye Deboch Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out