Credits
PERFORMING ARTISTS
Lij Michael
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Lij Michael
Songwriter
Lyrics
(ልጅ ማይክ ዋና ዋና ልጅ ማይክ ዋና ዋና)
አዲ ሰው
ሰው ካለ ይውጣ
ነገር እንዳይመጣ
አንቺ ሰው አንቺን ያለው ማነው
አንቺ ሰው ልብሽ ያለው ማነው
ሰው ካለ ሰው ካለ ይውጣ ነገር እንዳይመጣ
ሰው ካለ ሰው ካለ ይውጣ ነገር እንዳይመጣ
(ሰው ካለ ሰው ካለ ይውጣ ነገር እንዳይመጣ)
(ሰው ካለ ሰው ካለ ይውጣ ነገር እንዳይመጣ)
ሆድዬ ህመሜ
አንቺ የኔ ምናምን የሚባሉ ቃሎች ከኔ እንዳጠብቂ
እቴ እቴ መውደዴን ምሰጥሽ እንደማንነቴ
እቴ እቴ ከወደድሽ ውደጂኝ በዚህ ወንድነቴ
እቴ እቴ አላማሽም ለሰው ሙገሳን በልኩ
እቴ እቴ ወንድ ልጅ ዘብሽ ነው አንቺን እንዳይነኩ
እቴ እቴ
ቢሉንም ባይሉንም የኔና ያንቺ ነገር
አየነው ሰማነው የነሱንም ምክር
መላ ነው መላ ነው የፍቅር መድሀኒት
አይተርፍም ያሉን ቀን መላው የጠፋው ለት
መውደድ አይደለም ወይ
ፍቅር አይደለም ወይ
ዋናው ዋናው ታዲያ ታዲያ
ዋናው ዋናው ታዲያ ታዲያ
ዋናው ዋናው ታዲያ ታዲያ
ዋናው ዋናው
አንቺ ሰው አንቺን ያለው ማነው
አንቺ ሰው ልብሽ ያለው ማነው
ሰው ካለ ሰው ካለ ይውጣ ነገር እንዳይመጣ
ሰው ካለ ሰው ካለ ይውጣ ነገር እንዳይመጣ
(ሰው ካለ ሰው ካለ ይውጣ ነገር እንዳይመጣ)
(ሰው ካለ ሰው ካለ ይውጣ ነገር እንዳይመጣ)
ውብዬ ሸግዬ
በመንገድ እርዝመት በጨረቃ ድምቀት ፍቅሬ ባልልሽ
እቴ እቴ ከምወድሽ በላይ ማንም አይወድሽ
እቴ እቴ እኔም በኩራቴ ይሄን አልልሽ
እቴ እቴ ባንቺማ ከመጡ ሞቱን ከመረጠ
እቴ እቴ አመረርን በቃ ወንድ ልጅ ቆረጠ
እቴ እቴ አ
ቢመችም ባይመችም ሰአት እና ቀኑ
ደፋር የሰው ክንድ ልዝረፍ አለ ባይኑ
ከጦረኛ በላይ ከብርቱ ሰልፈኛ
እንኳን ለኔና ላንቺ ላገሩስ ቀበኛ
መውደድ አይደለም ወይ
ፍቅር አይደለም ወይ
ዋናው ዋናው ታዲያ ታዲያ
ዋናው ዋናው ታዲያ ታዲያ
ዋናው ዋናው ታዲያ ታዲያ
ዋናው ዋናው
ዋናው ዋናው
ዋናው ዋናው
ዋናው ዋናው
ዋናው ዋናው
Writer(s): Michiya Haruhata, Nobuteru Maeda
Lyrics powered by www.musixmatch.com