Credits

PERFORMING ARTISTS
Mikaya Behailu
Mikaya Behailu
Vocals
COMPOSITION & LYRICS
Mikaya Behailu
Mikaya Behailu
Songwriter
Elias Woldemariam
Elias Woldemariam
Songwriter
PRODUCTION & ENGINEERING
Elias Melka
Elias Melka
Producer

Lyrics

በነፍስህ ቢመጡ ፍቅሬን ሳትለውጠው ባለህም በሌለህ ሾመህ ብታስቀምጠው አብልጠኸው ከራስህ ብትመርጠው ነፍስህን ብትሰጠው ንቆህ አዳለጠው አብልጠኸው ከራስህ ብትመርጠው ነፍስህን ብትሰጠው ንቆህ አዳለጠው በሰጠኸው ፍቅር ልቤ ተቀማጥሎ ሹመት ንግሥናውን አላውቅበት ብሎ ጠግቦ ጌትነቱን አልችል ብሎ ሄደ ክብሩን ጥሎ ከቤትህ ኮብልሎ ጠግቦ ጌትነቱን አልችል ብሎ ሄደ ክብሩን ጥሎ ከቤትህ ኮብልሎ ዞሬ መጣሁ ዞሬ መጣሁ ዞሬ መጣሁ ዞሬ መጣሁ አንተን መሳይ ፈልጌ አጣሁ አንተን መሳይ ፈልጌ አጣሁ ከኮበለለበት ከሄደበት ስፍራ ቢፈራረቁበት ውርደት ከመከራ ያን ጊዜ ፍቅርህን ልኩን አውቋል ይቅርታህን ናፍቋል ልቤ ደጅህ ቆሟል ያን ጊዜ ፍቅርህን ልኩን አውቋል ይቅርታህን ናፍቋል ልቤ ደጅህ ቆሟል ከማንም ከምንም እንደምታስበልጠው ቢመለስ ከቤትህ ምህረት እንምትሰጠው የአንተ ልብ እንደ እኔ እንዳልሆነ ልቤ ስላመነ ምህረት ለመነ የአንተ ልብ እንደ እኔ እንዳልሆነ ልቤ ስላመነ ምህረት ለመነ ዞሬ መጣሁ ዞሬ መጣሁ ዞሬ መጣሁ ዞሬ መጣሁ አንተን መሳይ ፈልጌ አጣሁ አንተን መሳይ ፈልጌ አጣሁ ዞሬ መጣሁ ዞሬ መጣሁ ዞሬ መጣሁ ዞሬ መጣሁ አንተን መሳይ ፈልጌ አጣሁ አንተን መሳይ ፈልጌ አጣሁ አንተን መሳይ አንተን መሳይ አንተን መሳይ አንተን መሳይ አንተን መሳይ አንተን መሳይ አንተን መሳይ
Writer(s): Elias Woldemariam, Mikaya Behailu Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out