Similar Songs
Credits
PERFORMING ARTISTS
Eyob Mekonen
Performer
COMPOSITION & LYRICS
RR
Songwriter
PRODUCTION & ENGINEERING
Elias Melka
Producer
Lyrics
ይዘባርቃሉ ሳይገባቸው ነገር ሁሉ
ከቶ ለምን ፈራሽ
ማንነቴን በደንብ እያወቅሽ
ፍቅርሽ ላይ ያንቺን ጉዳይ
ማን ያውቃል ካንቺ በላይ
አልፈርድም በማያውቁ
ላንቺው ነው ግልፅ የሆንኩት
ይዘባርቃሉ ሳይገባቸው ነገር ሁሉ
ከቶ ለምን ፈራሽ
ማንነቴን በደንብ እያወቅሽ
ፍቅርሽ ላይ ያንቺን ጉዳይ
ማን ያውቃል ካንቺ በላይ
አልፈርድም በማያውቁት
ላንቺው ነው ግልፅ የሆንኩት
እኔ ባንቺ ተክዢያለሁ
ብናገር ምን ዋጋ አለው
ድሮስ ልቤን ለማን ሰጠሁ
ጉዳዬስ ከማን ነው
አንቺው ሰማሽ የመጡትን
ሲያወሩ ማያውቁትን
ቀረብ ብለሽ አስረጂያቸው
ርቀሽ ካልተውሻቸው
አታውሪ ደግመሽ ለኔ
እያየሽ ሆነሽ ጎኔ
እኔ ባንቺ ተክዢያለሁ
ብናገር ምን ዋጋ አለው
ድሮስ ልቤን ለማን ሰጠሁ
ጉዳዬስ ከማን ነው
አንቺው ሰማሽ የመጡትን
ሲያወሩ ማያውቁትን
ቀረብ ብለሽ አስረጂያቸው
ርቀሽ ካልተውሻቸው
ሆድ ባሰኝ እያወቅሺኝ
መሠለኝ አንቺም ያልሽኝ
ይዘባርቃሉ ሳይገባቸው ነገር ሁሉ
ከቶ ለምን ፈራሽ
ማንነቴን በደንብ እያወቅሽ
ፍቅርሽ ላይ ያንቺን ጉዳይ
ማን ያውቃል ካንቺ በላይ
አልፈርድም በማያውቁ
ላንቺው ነው ግልፅ የሆንኩት
ግድ የለብንም ማሳመር
ሌሎቹን ለማሳመን
ውሎ ሲያድር ይረዱታል
ኃላ ያፍሩበታል
ውስጥ የሞላው እውነታችን
ያልፍና ከሁለታችን
የሌሎችን ይገነባል
እኛ ከተግባባን
ያዩታል ያየሽውን
ዝም አይሉም ዝም ያልሽውን
ግድ የለብንም ማሳመር
ሌሎቹን ለማሳመን
ውሎ ሲያድር ይረዱታል
ኃላ ያፍሩበታል
ውስጥ የሞላው እውነታችን
ያልፍና ከሁለታችን
የሌሎችን ይገነባል
እኛ ከተግባባን
ያዩታል ያየሽውን
ዝም አይሉም ዝም ያልሽውን
አንድ ቀን ያወሩታል
እነሱ ግዜ ሞልቷል
አታውሪ ደግመሽ ለኔ
እያየሽ ሆነሽ ጎኔ
ሆድ ባስኝ እያወቅሽኝ
መስለኝ አንቺም ያልሺኝ
Writer(s): Samuel Alemu, Eyob Mekonen Unknown
Lyrics powered by www.musixmatch.com