Lyrics

እምባም አይወጣ ከአፍሪካ ዓይኖች ስል ሲያውቅ ልጇን ባትጥለው ኮርኩማ ባሕር ኮርኩማ አፍሪካ ኮርኩማ አፍሪካ ይዞ የመጣ አዲስ ሃሳብ አለቀ ሰዋ ቤቷን ለቅቆ ሄዶ ሄዶ ሄዶ ኮርኩማ አፍሪካ ይዞ የመጣ አዲስ ሃሳብ አለቀ የሳር ቤቷ ነዶ ግዶ ግዶ ግዶ ግዶ በስጋት ቀፎ ተይዞ እስራት (ስቃይ) አዋቂው ሸሽቶ ረሃብ ነግሦ እርዛት በምድሯ ሊቆይ ማንስ ይደፍራል (ስቃይ) ታንኳ ላይ ወጥቶ ወንዝ ይሻገራል አለቀ ሰዋ ባሕር ገብቶ ሄዶ ሄዶ ሄዶ ሄዶ ኮርኩማ አፍሪካ ይዞ የመጣ አዲስ ሃሳብ አለቀ ሰዋ ቤቷን ለቅቆ ሄዶ ሄዶ ሄዶ ውኃ ቢገባ በአፍሪካ መርከብ (ስቃይ) አቤት ቢል ተጓዥ ሃሳብ ለማቅረብ ይሰምጣል እንጂ ከባሕር አብሮ (ስቃይ) ቀዛፊው ለሃሳብ አይሰጥም ጆሮ አለቀ ሰዋ ቤቷን ለቅቆ ሄዶ ሄዶ ሄዶ ኮርኩማ አፍሪካ ይዞ የመጣ አዲስ ሃሳብ አለቀ ሰዋ ቤቷን ለቅቆ ሄዶ ሄዶ ሄዶ ኮርኩማ አፍሪካ ይዞ የመጣ አዲስ ሃሳብ አለቀ የሳር ቤቷ ነዶ ግዶ ግዶ ግዶ ግዶ ዮንጂ ከረ ቤት የኖረ ወጥቶ ቀረ ግዶ ግዶ ወይ ግዶ ወይ ግዶ (ኮርኩማ አፍሪካ) ሰዉ አለቀ ሄዶ (ኮርኩማ አፍሪካ) ኮርኩማ ኮርኩማ (ኮርኩማ አፍሪካ) ወንዝ አሻገረችው (ኮርኩማ አፍሪካ) ያንን የሰው ጫካ (ኮርኩማ አፍሪካ) ባዶ አደረገችው ወጥቶ እንዲሄድ በእጇ ጠርጋ (ኮርኩማ አፍሪካ) ተጉዞ ተጉዞ (ኮርኩማ አፍሪካ) ሳይመጣ ቅርስ ይዞ (ኮርኩማ አፍሪካ) ኮርኩማ ኮርኩማ (ኮርኩማ አፍሪካ) ባሕር ጨመረችው (ኮርኩማ አፍሪካ) ለዛ ኀሩር እሳት (ኮርኩማ አፍሪካ) ቆርጣ ማገደችው ወጥቶ እንዲሄድ በእጇ ጠርጋ ኮርኩማ አፍሪካ አኩና ኦፔ አማኑ ኳሊኒ አኩና ኦፔ አማኑ ኳሊኒ ስቃይ (ስቃይ) አይ ስቃይ (ስቃይ) አይ ስቃይ (ስቃይ) አይ ስቃይ (ስቃይ) ከእንግዲህ ይብቃ በምድርሽ ላይ ሄዶ ለባዳ መሆን ሲሳይ ከእንግዲህ ይብቃ በምድርሽ ላይ ሀ ሲሉ ፊደል ኩርኩም ስቃይ ስቃይ ስቃይ ከእንግዲህ ይብቃ በምድርሽ ላይ ስቃይ (ስቃይ) አይ ስቃይ (ስቃይ) አይ ስቃይ (ስቃይ) አይ ስቃይ (ስቃይ) ከእንግዲህ ይብቃ በምድርሽ ላይ ሄዶ ለባዳ መሆን ሲሳይ ከእንግዲህ ይብቃ በምድርሽ ላይ ሀ ሲሉ ፊደል ኩርኩም ስቃይ አኩና ኦፔ አማኑ ኳሊኒ አኩና ኦፔ አማኑ ኳሊኒ አኩና ኦፔ አማኑ ኳሊኒ አኩና ኦፔ አማኑ ኳሊኒ
Writer(s): Teddy Afro Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out