Lyrics

ፍቅርዬ ወዬ ወዬ የኔ አለም ወዬ ወዬ እኔ ናፍቄሀለው አንገናኝም ወይ? ፍቅርዬ ወዬ ወዬ የኔ አለም ወዬ ወዬ እኔ ናፍቄሻለሁ አንገናኝም ወይ? እኔን ጭምቷን ልጅ ለምነህ አባብለህ እንደዚማ አትጠፋም በፍቅርህ ሰው ገለህ ያኔ በቀን በቀን እንዲያ እንዳልፈለከኝ ዛሬ ስትጠፋ ፈራሁኝ ጨነቀኝ ፍቅርዬ ወዬ ወዬ የኔ አለም ወዬ ወዬ እኔ ናፍቄሀለው አንገናኝም ወይ መች ጠፋሁ መች ጠፋሁ አልሞላ ብሎ እንጂ ድሮም ልብ የለኝም የሚጨክን ባንቺ ረጋ ሲሉ ይጥማል ፍቅር ሩጫ አይችልም ድሮም እልሽ ነበር አሪፍ አይቸኩልም ፍቅርዬ ወዬ ወዬ የኔ አለም ወዬ ወዬ እኔ ናፍቄሻለሁ አንገናኝም ወይ? ቦታ ምረጥልኝ ቦታ ማታ እንድንገናኝ ማታ ፍቅሬ ላይህ ቸኩያለው ቦታ ምረጥ አንድ ቦታ ማታ የምናቃት ቦታ ማታ የምናቃት ቦታ ፍቅሬ የቀደመ ይጠብቅ ማታ እኔ አልቀርም ማታ ፍቅርዬ ወዬ ወዬ የኔ አለም ወዬ ወዬ እኔ ናፍቄሀለው አንገናኝም ወይ? ፍቅርዬ ወዬ ወዬ የኔ አለም ወዬ ወዬ እኔ ናፍቄሻለሁ አንገናኝም ወይ? ልቤ አምጭው ይለኛል እንቅልፍ አቷል አይኔ ፍቅርህ እንዲ መሆኑን መች አወኩኝ እኔ ያኔ ፍቅርን ሳላውቅ ምንም ሳልረዳ ዛሬ ነው የገባኝ ብዙ እንደተጎዳህ ፍቅርዬ ወዬ ወዬ የኔ አለም ወዬ ወዬ እኔ ናፍቄሀለው አንገናኝም ወይ? ልጅነት ነው እንጂ ክፋት የለብሽም ገና አፈቅርሻለሁ አልቀየምሽም እንኳን ፍቅሬ ገባሽ እንኳን ተረዳሽኝ እቅፍ አርጊኝና ከህመሜ ፈውሽኝ ፍቅርዬ ወዬ ወዬ የኔ አለም ወዬ ወዬ እኔ ናፍቄሻለሁ አንገናኝም ወይ? ቦታ ምረጥልኝ ቦታ ማታ እንድንገናኝ ማታ ፍቅሬ ላይህ ቸኩያለው ቦታ ምረጥ አንድ ቦታ ማታ የምናቃት ቦታ ማታ የምናቃት ቦታ ፍቅሬ የቀደመ ይጠብቅ ማታ እኔ አልቀርም ማታ ፍቅርዬ ወዬ ወዬ የኔ አለም እኔ ናፍቄሀለው አንገናኝም ወይ? ፍቅርዬ ወዬ ወዬ የኔ አለም እኔ ናፍቄሻለሁ አንገናኝም ወይ? ፍቅርዬ ወዬ ወዬ የኔ አለም እኔ ናፍቄሀለው አንገናኝም ወይ? ስጠራሽ ወዬ (ወዬ ወዬ) ስጠሪኝ ወዬ (ወዬ ወዬ) ወዬ ወዬ ወዬ ወዬ ሰጠራህ ወዬ(ወዬ ወዬ) ስጠራኝ ወዬ (ወዬ ወዬ) ወዬ ወዬ ወዬ ወዬ
Writer(s): Samuel Alemu, Abdu Kahssay, Kirubel Tesfaye, Melat Kelemework Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out