Music Video

TEDDY AFRO | Meskel Square - Sembere (ሰምበሬ)
Watch TEDDY AFRO | Meskel Square  - Sembere (ሰምበሬ) on YouTube

Credits

PERFORMING ARTISTS
Teddy Afro
Teddy Afro
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Teddy Afro
Teddy Afro
Songwriter

Lyrics

ካካሌ ሳይጠፋ ሰምበሬ ካካሌ ካካሌ ሳይጠፋ ሰምበሬ ካካሌ አምና ፍቅር ጎድቶኝ ካካል ከልቤ ላይ ሳይጠፋ ሰምበሬ ካካሌ ሳይጠፋ ሰምበሬ ካካሌ ደግሞ ሌላ አገኘኝ አዲስ ገላ ለብሶ እዩትና ዛሬ ካካሌ ሳይጠፋ ሰምበሬ ካካሌ ሰው መውደድ እርሜ ነው እያልኩኝ ፎክሬ ያንን ጉራ ሁላ ገላ ናደው ዘሬ ካካሌ ሳይጠፋ ሰምበሬ ካካሌ አምና ፍቅርጎድቶኝ ካካል ከልቤ ላይ ሳይጠፋ ሰምበሬ ካካሌ ሳይጥፋ ሰምበሬ ካካሌ ደግሞ ሌላ አገኘኝ አዲስ ገላለብሶ እዩትና ዛሬ ካካሌ ሳይጠፋ ሰምበሬ ካካሌ አልደክምም ቃሌ ነው እያልኩኝ ፎክሬ ያንን ጉራ ሁላ ቀን አራደው ዛሬ ያን ጉራ ሁላ ጉራ ሁላ ያን ጉራ ሁላ ትታ ነፍሴ ወኔዬ ከዳኝ ወንድነቴ ወድቆ ጨነቀኝ ኩራቴ ያን ጉራ ሁላ ጉራ ሁላ ያን ጉራ ሁላ ትታ ነፍሴ ወኔዬ ከዳኝ ወንድነቴ ወድቆ ጨነቀኝ ኩራቴ የቅብጥ ሀሳብ ጤዛ ነው ሲነጋ ረጋፊ ወትሮም በአፍ ቃል ይፈጥናል ቀድሞ ተሸናፊ ላይድን ቃል ብቻ ምን ያረጋል ዛቻ? ጉራ ብቻ! ያን ጉራ ሁላ ጉራ ሁላ ያን ጉራ ሁላ ትታ ነፋሴ ወኔ ከዳኝ ሰውነቴ ወድቆ ጨነቀኝ ኩራቴ ስማ ስማ! ስማ! ስልቻ ቀልቀሎ ቀልቀሎ ስልቻ ጉራ ብቻ! ቦታ ቢለዋወጥ ወጥ ላይጥም ጉልቻ ጉራ ብቻ! ልቤ ዛሬም ወድቀህ ልትሆን መተረቻ ጉራ ብቻ! ታዲያ ምን አመጣው ያንን ሁሉ ዛቻ ጉራ ነው ካካሌ ካካሌ እሌ ሳይጠፋ ሰምበሬ ካካሌ ካካል ካካሌ ካካሌ እሌ ሳይጠፋ ሰምበሬ ካካሌ ታላቅና ታናሽ ምላስና ሰንበር ጉራ ብቻ! ያስገምታል ስጋ ሞቶ ለሚቀበር ጉራ ብቻ! ወርቅ የዘጋ ሳጥን ቁልፍ የሌለው መፍቻ ጉራ ብቻ! ምን ያረጋል ወድቀው አለሁ ማለት ብቻ ጉራ ነው ካካሌ ካካሌ እሌ ሳይጥፋ ሰምበሬ ካካሌ ካካል ካካሌ ካካሌ እሌ ሳይጠፋ ሰምበሬ ካካሌ
Writer(s): Teddy Afro Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out