Credits
PERFORMING ARTISTS
Nhatty Man
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Natnael Ayalew Yimer
Songwriter
Lyrics
ማመስገኛዬ
ማመስገኛዬ
የፈጣሪን ፀጋ መመስከሪያዬ
ማመስገኛዬ
ማመስገኛዬ
ደግነት ቸርነቱን ክብሩን ማያዬ
ማመስገኛዬ
ማመስገኛዬ
የፈጣሪን ፀጋ መመስከሪያዬ
ማመስገኛዬ
ማመስገኛዬ
ደግነት ቸርነቱን ክብሩን ማያዬ
ፍጡር አይጓዝም እንዳሰበው
ሰው አይኖር እንዳለመው
ማንስ ከቶ ችሎ በምድር ላይ
መጪውን ህይወቱን ሊያይ
ቸር መሽቶ የነጋለት ሌቱ
እንኳን እንደኔ ሞልቶ ምኞቱ
ዝም አይበል አንደበቱ
ቸር መሽቶ የነጋለት ሌቱ
እንኳን እንደኔ ሞልቶ ምኞቱ
ዝም አይበል አንደበቱ
ማመስገኛዬ
ማመስገኛዬ
የፈጣሪን ፀጋ መመስከሪያዬ
ማመስገኛዬ
ማመስገኛዬ
ደግነት ቸርነቱን ክብሩን ማያዬ
እንኳን ጥያቄው ሞልቶ መልስ አግኝቶ
ምኞቱን ባይኑ አይቶ
ፈቅዶ በቸርነቱ ላከረመው
ምስጋናን ለሱ አይንፈገው
ቸር መሽቶ የነጋለት ሌቱ
እንኳን እንደኔ ሞልቶ ምኞቱ
ዝም አይበል አንደበቱ
ቸር መሽቶ የነጋለት ሌቱ
እንኳን እንደኔ ሞልቶ ምኞቱ
ዝም አይበል አንደበቱ
እስትንፋስ ሰጥቶ በቸር ላቆየው
አፉ ዝም አይበል አንደበት ያለው
ተመስገንን አይንፈገው
እስትንፋስ ሰጥቶ በቸር ላቆየው
አፉ ዝም አይበል አንደበት ያለው
ተመስገንን አይንፈገው
Writer(s): Samuel Alemu, Natnael Ayalew Yimer
Lyrics powered by www.musixmatch.com