Lyrics

ከሁሉም ከሁሉም ጎልቶ የሚታየኝ ዘወትር እንድወድህ የሚያስገድደኝ አይደለም ገንዘብህ ወይ ዉበትህ ግሩም ፀባይህ ነዉ የኔ ያረገህ ገላ፣ ገላ አይደለህ ሽቅርቅር ልታይ የምትል ገላ፣ ገላ ወይም የምትኮራ በሰዎች መሀል ገላ፣ ገላ ትሁት ነህ አክባሪ ትንሽ ትልቁን ገላ፣ ገላ በዚህ ምክንያት ነዉ የሆንከዉ ምስጉን ከሁሉም ከሁሉም ጎልቶ የሚታየኝ ዘወትር እንድወድህ የሚያስገድደኝ አይደለም ገንዘብህ ወይ ዉበትህ ግሩም ፀባይህ ነዉ የኔ ያረገህ ገላ፣ ገላ ሰምቼ አላቅም ዉሸት ስትናገር ገላ፣ ገላ ወይም ስትፈጥር በሌሎች ላይ ችግር ገላ፣ ገላ እሩህሩህ አዛኝ ነህ ልብክ የማይጨክን ገላ፣ ገላ እራስ ወዳድ ያልሆንክ ለሁሉ ምታዝን ከሁሉም ከሁሉም ጎልቶ የሚታየኝ ዘወትር እንድወድህ የሚያስገድደኝ አይደለም ገንዘብህ ወይ ዉበትህ ግሩም ፀባይህ ነዉ የኔ ያረገህ ገላ፣ ገላ አይደለህ ሽቅርቅር ልታይ የምትል ገላ፣ ገላ ወይም የምትኮራ በሰዎች መሀል ገላ፣ ገላ ትሁት ነህ አክባሪ ትንሽ ትልቁን ገላ፣ ገላ በዚህ ምክንያት ነዉ የሆንከዉ ምስጉን ገላ፣ ገላ ትሁት ነህ አክባሪ ትንሽ ትልቁን ገላ፣ ገላ በዚህ ምክንያት ነዉ የሆንከዉ ምስጉን ገላ፣ ገላ በዚህ ምክንያት ነዉ የሆንከዉ ምስጉን ገላ፣ ገላ በዚህ ምክንያት ነዉ የሆንከዉ ምስጉን
Writer(s): Aster Aweke Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out