Similar Songs
Credits
PERFORMING ARTISTS
Gossaye Tesfaye
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Gossaye Tesfaye
Songwriter
Alemayehu Hirpo
Songwriter
Lyrics
ያኔ ልጅ እያለን ሆነሽ ጎረቤቴ
ከቤትሽ አልጠፋም አጠፊም ከቤቴ
ክፉ ደግ አናቅም የልጅነት ነገር
ተቃቅፈን ባንድ አልጋ እንተኛ ነበር
ያ መልካም ጊዜ ልጅነት እንደምን ብሎ ቢያጥር
ውበትሽ በሰለ ጎመራ ዙርያሽም በሾህ ታጠረ
አይኖቼ ተራቡሽ ተጠሙሽ እፈራሽ ጀመር አድጌ
ያንገትሽ ጓደኞች እጆቼ አልቻሉም ላቅፍሽ ፈልጌ
አልፈራም ነበር ካንቺ መጫወት
አብረን እያለን ያኔ በልጅነት
በተገላገልኩ ጭንቄን ተንፍሼ
ተሰቃየውኝ በልቤ አንቺን ይዤ
ያ መልካም ጊዜ ልጅነት እንደምን ብሎ ቢያጥር
ውበትሽ በሰለ ጎመራ ዙርያሽም በሾህ ታጠረ
አይኖቼ ተራቡሽ ተጠሙሽ እፈራሽ ጀመር አድጌ
ያንገትሽ ጓደኞች እጆቼ አልቻሉም ላቅፍሽ ፈልጌ
ያኔ ልጅ እያለን ሆነሽ ጎረቤቴ
ከቤትሽ አልጠፋም አጠፊም ከቤቴ
ክፉ ደግ አናቅም የልጅነት ነገር
ተቃቅፈን ባንድ አልጋ እንተኛ ነበር
የልቤን ፍቅር ሳልነግርሽ ስፈራ ስቸር ቆይቼ
ዛሬ ተከፋው ሆድ ባሰኝ ከሌላ ለምደሽ አይቼ
ምን ነበር ቢቻል ቢመለስ ያ መልካም ጊዜ ልጅነት
ከእቅፌ ሳትርቂ ከጎኔ ሳያውቀኝ ይህ ብቸኝነት
አልፈራም ነበር ካንቺ መጫወት
አብረን እያለን ያኔ በልጅነት
በተገላገልኩ ጭንቄን ተንፍሼ
ተሰቃየውኝ በልቤ አንቺን ይዤ
ያ መልካም ጊዜ ልጅነት እንደምን ብሎ ቢያጥር
ውበትሽ በሰለ ጎመራ ዙርያሽም በሾህ ታጠረ
አይኖቼ ተራቡሽ ተጠሙሽ እፈራሽ ጀመር አድጌ
ያንገትሽ ጓደኞች እጆቼ አልቻሉም ላቅፍሽ ፈልጌ
ያ መልካም ጊዜ ልጅነት እንደምን ብሎ ቢያጥር
ውበትሽ በሰለ ጎመራ ዙርያሽም በሾህ ታጠረ
አይኖቼ ተራቡሽ ተጠሙሽ እፈራሽ ጀመር አድጌ
ያንገትሽ ጓደኞች እጆቼ አልቻሉም ላቅፍሽ ፈልጌ
ያ መልካም ጊዜ ልጅነት እንደምን ብሎ ቢያጥር
ውበትሽ በሰለ ጎመራ ዙርያሽም በሾህ ታጠረ
አይኖቼም ተራቡሽ ተጠሙሽ እፈራሽ ጀመር አድጌ
ያንገትሽ ጓደኞች እጆቼ አልቻሉም ላቅፍሽ ፈልጌ
Written by: Alemayehu Hirpo, Gossaye Tesfaye