Similar Songs
Credits
PERFORMING ARTISTS
Teddy Afro
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Teddy Afro
Songwriter
Lyrics
መርቆ ሸኝቶን ሀገር አስይዞ ሰንደቅ አላማ
መርዶ ነው ለወገናችን ማሸነፍ ካቃተንማ
ብሰለፍ ህመሜን ችዬ እሮጬ ላሯሩጣችሁ
ትልቁን እምነት በእናንተ ጥለናል እንግዲህ አይዟችሁ
ከበደኝ ትቼህ ለመግባት ከበደኝ ያውም ያባቴን
ከበደኝ በአይኔ ፈለግኩህ ከበደኝ አዙሬ ፊቴን
በል ፍጠን ድሉ ናፍቆታል በል ፍጠን ጓጉታል ወገኔ
በል ፍጠን እንዳትቀደም በል ፍጠን አትይ ወደኔ
አልሆንልህ አለኝ እኔ አልሆንልህ አለኝ
አንተን ጥሎ መግባት ሃይሌ አልሆንልህ አለኝ
አልሆንልህ አለኝ እኔ አልሆንልህ አለኝ
አንተን ጥሎ መግባት ሃይሌ አልሆንልህ አለኝ
አንበሳ አንበሳ
ቀነኒሳ አንበሳ
ታሪክ ሰራ አንበሳ የማይረሳ
አንበሳ ቀነኒሳ
አንበሳ ቀነኒሳ
አንበሳ አንበሳ
አደራ የአቅሜን ሰራሁኝ አደራ እኔ ላገሬ
አደራ የ፭ የ፲ ሺህ በኦሎምፒክ ልሸኝ ነው ዛሬ
እዮሃ ከባንዲራው ነው እዮሃ ቃልኪዳናችን
እዮሃ አታፍርም በኛ እዮሃ ሃይሌ አባታችን
አልሆንልህ አለኝ እኔ አልሆንልህ አለኝ እኔ
አንተን ጥሎ መግባት ሃይሌ አልሆንልህ አለኝ እኔ
አለልህ ስለሺ ደጀን በርታ ቀነኒሳ
ይልቅ አሸንፈህ ቶሎ ባንዲራውን አንሳ
አልሆንልህ አለኝ እኔ አልሆንልህ አለኝ እኔ
አንተን ጥሎ መግባት ሃይሌ አልሆንልህ አለኝ እኔ
አለልህ ስለሺ ደጀን በርታ ቀነኒሳ
አንተ ነህ ያሁኑ ዘመን ተተኪው አንበሳ
አንበሳ ቀነኒሳ
አንበሳ ቀነኒሳ
አንበሳ
ታሪክ ሰራ አንበሳ የማይረሳ
አንበሳ ቀነኒሳ
አንበሳ ቀነኒሳ
አንበሳ አንበሳ
እዮሃ ጉሮ ወሸባዬ እዮሃ ታሪክ ሰራችሁ
እዮሃ ያገሬ ልጆች እዮሃ ኑ ልቀፋችሁ
እዮሃ በል አንሳ ፎቶ እዮሃ ለብሰን ባንዲራ
እዮሃ ብለህ ፃፍበት እዮሃ "ታሪክ ተሰራ"
እልል በል ያገሬ ጎበዝ ለእምዬ ውለታ
ወርቅ አመጣሁላት እኔ ለክብሯ ስጦታ
በል ኩራ ያዝና በአፍህ የባንዲራ ዘንግ
ብር አመጣሁላት እኔ ለእምዬ ማዕረግ
እልል በል ያገሬ ጎበዝ ለእምዬ ውለታ
ወርቅ አመጣሁላት ልጇ ለክብሯ ስጦታ
አንበሳ ቀነኒሳ
አንበሳ ቀነኒሳ
(አንበሳ) እዩት ንጉሱን (አንበሳ) ግርማ ሞገሱ
(አንበሳ) ዘውዱን ሸለመው (አንበሳ) ሰጠው ላዲሱ
(አንበሳ) ይቺ ባንዲራ (አንበሳ) ናት እድለኛ
(አንበሳ) ዛሬም አኮራት
(አንበሳ) Keneni keenya
(አንበሳ) Keneni keenya
(አንበሳ) ናት እድለኛ
አንበሳ አንበሳ
አንበሳ አንበሳ
አንበሳ
አንበሳዬ
Written by: Teddy Afro