Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Teddy Afro
Teddy Afro
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Teddy Afro
Teddy Afro
Songwriter

Lyrics

ዋሽቶ ለመኖር አፌ አይችልም ከቶ ታምኖ ይኖራል እንጂ ያለውን በልቶ ደልቶኝ የሞላ ኑሮ መኖር ባልጠላም ገንዘብ ለማግኘት ብዬ አላጣም ሰላም እኔ አላጣም ሰላም አላጣም ሰላም እኔ አላጣም ሰላም አላጣም ሰላም ይህ አለም ነዋይ ችሮ ወርቁን በሙዳይ ማርኮ ከረታት ነፍሴን ከሰጣት ጉዳይ ህሊና ሲያጣ ሰላም ወርቅ አልማዝ ሞልቶ ሳይተኙ ማደር ሊሆን ከራስ ተጣልቶ ከዚህ ሁሉ ቅጣት ይሻላል ማጣት አስኮንኛት ነፍሴን አልሞላም ኪሴን ነፍሴ እጅ እንዳትሰጪ ለኪሴ ታጣይኛለሽ ከራሴ ሰላሜ እረፍት ያለብሽ መኝታ ታምነሽ አኑሪኝ ከጌታ አንገት ከሚሰበር... ባይበላስ ቢቀር ያሉት ከሚጠፋ የወለዱት ይጥፋ ይሉኝታ ከማጣ ዛሬ ገንዘብ ልጣ አስገምቼው ራሴን አልሞላውም ኪሴን አንገት ከሚሰበር... ባይበላስ ቢቀር ያሉት ከሚጠፋ የወለዱት ይጥፋ ይሉኝታ ከማጣ ዛሬ ገንዘብ ልጣ አስገምቼው ራሴን አልሞላውም ኪሴን አልሞላውም ኪሴን... ባዶ ባዶ ላርገው ኪሴን... ባዶ ባዶ ላርገው ኪሴን አልሞላውም ኪሴን... አሃ አልሞላውም ኪሴን ዋሽቶ ለመኖር አፌ አይችልም ከቶ ታምኖ ይኖራል እንጂ ያለውን በልቶ ደልቶኝ የሞላ ኑሮ መኖር ባልጠላም ገንዘብ ለማግኘት ብዬ አላጣም ሰላም እኔ አላጣም ሰላም አላጣም ሰላም እኔ አላጣም ሰላም አላጣም ሰላም ያመል ነው እንጂ ደሃ የገንዘብ የለም ሰው ባይኖር እያት ራሷ ባዶ ናት አለም ገንዘብ ብቻ ነው ያለም የዚ አለም ደስታ ዳግም ይሸጣል ስሞ ቢመለስ ጌታ ለሰላሳ ዲናር ሊያጣ ነፍስ ይማር አስኮንኛት ነፍሴን አልሞላውም ኪሴን ነፍሴ እጅ እንዳትሰጪ ለኪሴ ታጣይኛለሽ ከራሴ ሰላሜ እረፍት ያለብሽ መኝታ ታምነሽ አኑሪኝ ከጌታ አንገት ከሚሰበር... ባይበላስ ቢቀር ያሉት ከሚጠፋ የወለዱት ይጥፋ ይሉኝታ ከማጣ ዛሬ ገንዘብ ልጣ አስገምቼው ራሴን አልሞላውም ኪሴን አንገት ከሚሰበር... ባይበላስ ቢቀር ያሉት ከሚጠፋ የወለዱት ይጥፋ ይሉኝታ ከማጣ ዛሬ ገንዘብ ልጣ አስገምቼው ራሴን አልሞላውም ኪሴን አልሞላውም ኪሴን... ባዶ ባዶ ላርገው ኪሴን... ባዶ ባዶ ላርገው ኪሴን አልሞላውም ኪሴን... አሃ አልሞላውም ኪሴን
Writer(s): Miles Davis, Bud Powell Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out