Similar Songs
Credits
PERFORMING ARTISTS
Teddy Afro
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Teddy Afro
Songwriter
Lyrics
ከሚገባሽ በታች ከምችለው በላይ
እስኪወድሽ ልቤ ደስ በሚል ስቃይ
ፍቅር ካንቺ ይዞ እየደጋገመኝ
ብወድሽ ብወድሽ አልሰለችህ አለኝ
ከሚገባሽ በታች ከምችለው በላይ
እስኪወድሽ ልቤ ደስ በሚል ስቃይ
ፍቅር ካንቺ ይዞ እየደጋገመኝ
ብወድሽ ብወድሽ አልሰለችህ አለኝ
ብናገር ማንሰው ያምነኛል
አ አ
ፍቅር አቅም ከልክሎኛል ግን እኔ (አሄ)
ደጋገመኝ ደጋገመኝ
አ አ
ስንቴ ወግቶ ስንቴ አከመኝ (አሄ)
ልቤ ደጉ ልቤ ገሩ
አ አ
የሰመጠው ከ ባህሩ (አሄ)
ምን ይዞ ነው ለመንገዱ
አ አ
እንዲ ርቆ ሰው መውደዱ(አሄ)
አ አ ሃ ሃ ሃ
አዛኝ ሳይሆን ሰው ለራሱ
አዛኝ ሳይሆን ሰው
አስበልጦ ከአንድ ነፍሱ
አዛኝ ሳይሆን ሰው
አንደሚወድ ከአቅሙ በላይ
አየሁ እኔስ ባንቺ ስቃይ
ልቤ ለኔ ማሰብ ትቶ
አዛኝ ሳይሆን ሰው
ላንቺ ኖረ ባንቺ ሞቶ
አዛኝ ሳይሆን ሰው
ይሄን ስቃይ በዚች አለም
የሚገልፀው ቃላት የለም
ቃል ከሌለው ቃላት መሳይ
ቃል ከሌለው ቃላት
አቃተኝ ብዬ ፍቅሬን እንዴት ላሳያት
ጭንቄን
ቃል ከሌለው ቃላት መሳይ
ቃል ከሌለው ቃላት
አቃተኝ ብዬ ፍቅሬን እንዴት ላሳያት
ጭንቄን
እንዴት ላሳያት ጭንቄን
እንዴት ላሳያት ጭንቄን
እንዴት ላሳያት ጭንቄን
እንዴት ላሳያት ጭንቄን
አ አ አ ይ
እ እ እ እ
እ እ እ እ
እ እ እ እ
አሄ
ከሚገባሽ በታች ከምችለው በላይ
እስኪወድሽ ልቤ ደስ በሚል ስቃይ
ፍቅር ካንቺ ይዞ እየደጋገመኝ
ብወድሽ ብወድሽ አልሰለችህ አለኝ
ብናገር ማንሰው ያምነኛል
አ አ
ፍቅር አቅም ከልክሎኛል ግን እኔ (አሄ)
ደጋገመኝ ደጋገመኝ
አ አ
ስንቴ ወግቶ ስንቴ አከመኝ (አሄ)
ልቤ ደጉ ልቤ ገሩ
አ አ
የሰመጠው ከ ባህሩ (አሄ)
ምን ይዞ ነው ለመንገዱ
አ አ
እንዲ ርቆ ሰው መውደዱ(አሄ)
አ አ ሃ
ከፍ ካለው እሩቅ ሰማይ
አዛኝ ሳይሆን ሰው
ዝቅ ካለው ጥልቅ ምድር
አዛኝ ሳይሆን ሰው
ከዚህ መሃል ወዶሽ ልቤ
ባንቺ ስቃይ መንገብገቤ
እስኪሰማኝ ነው ጉዳቱ
አዛኝ ሳይሆን ሰው
ያንቺ ፍቅር ጤንነቱ
አዛኝ ሳይሆን ሰው
ይሄን መውደድ በዚች አለም
የሚገልፀው ቃላት የለም
ቃል ከሌለው ቃላት መሳይ
ቃል ከሌለው ቃላት
አቃተኝ ብዬ ፍቅሬን እንዴት ላሳያት
ጭንቄን
ቃል ከሌለው ቃላት መሳይ
ቃል ከሌለው ቃላት
አቃተኝ ብዬ ፍቅሬን እንዴት ላሳያት
ጭንቄን
እንዴት ላሳያት ጭንቄን
እንዴት ላሳያት ጭንቄን
እንዴት ላሳያት ጭንቄን
እንዴት ላሳያት ጭንቄን
አ አ አ ይ
እ እ እ እ
እ እ እ እ
እ እ እ እ
አሄ
ቃል ከሌለው ቃላት መሳይ
ቃል ከሌለው ቃላት
አቃተኝ ብዬ ፍቅሬን እንዴት ላሳያት
ጭንቄን
ቃል ከሌለው ቃላት መሳይ
ቃል ከሌለው ቃላት
አቃተኝ ብዬ ፍቅሬን እንዴት ላሳያት
ጭንቄን
እንዴት ላሳያት ጭንቄን
እንዴት ላሳያት ጭንቄን
እንዴት ላሳያት ጭንቄን
እንዴት ላሳያት ጭንቄን
በምን ላሳያት
ቃላት
በምን ላሳያት
በምን ላሳያት ጭንቄን
በምን ላሳያት
አ አ አ አ
ቃላት
ቃላት
Writer(s): Teddy Afro
Lyrics powered by www.musixmatch.com