Lyrics

ክትክታና ወይራ ጥንጂቱ ነው ጢሴ ጌጤን ድሬን አልሞቀው ሽብሽቦ ነው ልብሴ ነጠላ ነው ልብሴ ሃገር ጠይቅብኝ ይበርዳታል ብለህ እንዳትደርብብኝ ይበርዳታል ብለህ እንዳትደርብብኝ በቀጭኑ አልቦ ለተሰራው ልጅ በቀጭኑ አልቦ ለተሰራው ልጅ አሁን ምን ይገኛል ቢላክ አማላጅ አሁን ምን ይገኛል ቢላክ አማላጅ ጠይሙ ጎፈሬም ሸዋ ላይ ነው ቤቱ ጠይሙ ጎፈሬም ሸዋ ላይ ነው ቤቱ እኔ ባፈቅረውም አልሰጥ አሉ እናቱ እኔ ባፈቅረውም አልሰጥ አሉ እናቱ ክትክታና ወይራ ጥንጂቱ ነው ጢሴ ጌጤን ድሬን አልሞቀው ሽብሽቦ ነው ልብሴ ነጠላ ነው ልብሴ ሃገር ጠይቅብኝ ይበርዳታል ብለህ እንዳትደርብብኝ ይበርዳታል ብለህ እንዳትደርብብኝ በትልቁ አዳራሽ አወጡት በማታ በትልቁ አዳራሽ አወጡት በማታ አይጫወትም ወይ በፋንታ በፋንታ አይጫወትም ወይ በፋንታ በፋንታ ዝናብ ዘንቦ ዘንቦ ጠፈጠፉ አራሰኝ ዝናብ ዘንቦ ዘንቦ ጠፈጠፉ አራሰኝ ፍቅርዬ ሆድዬ ኩታህን ጣልልኝ ፍቅርዬ ሆድዬ ኩታህን ጣልልኝ ክትክታና ወይራ ጥንጂቱ ነው ጢሴ ጌጤን ድሬን አልሞቀው ሽብሽቦ ነው ልብሴ ነጠላ ነው ልብሴ ሃገር ጠይቅብኝ ይበርዳታል ብለህ እንዳትደርብብኝ ይበርዳታል ብለህ እንዳትደርብብኝ ይበርዳታል ብለህ እንዳትደርብብኝ ይበርዳታል ብለህ እንዳትደርብብኝ ይበርዳታል ብለህ እንዳትደርብብኝ ኦ ኦ እንዳትደርብብኝ ኦ ኦ እንዳትደርብብኝ
Writer(s): Aster Aweke Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out