Credits
PERFORMING ARTISTS
Meek1one
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Michael A Haileselassie
Songwriter
Yonas Negash
Composer
PRODUCTION & ENGINEERING
Yonas Negash
Producer
Lyrics
Meek
Yoni on the beat
ስምል ባንቺ ስምል በሄድኩበት ቦታ
ትንሽ አይደል ትልቅ የማገኘው ደስታ
ስምል ባንቺ እኔስ ስምል በሄድኩበት ቦታ
ትንሽ አይደል ትልቅ ሁሌም የማገኘው ደስታ
አዬ ወይ ነዶ
ልቤ ያንቺን ፍቅር ተላምዶ
አዬ ወይ ነዶ
ልቤ ያንቺን ፍቅር ተላምዶ
እኔ የወደድኳት
እሷ የጠላቺኝ
እኔ የወደድኳት
እሷ የጠላቺኝ
ስማዳ ስማዳ
ስማዳ ገባቺኝ
ስማዳ ስማዳ
ስማዳ ገባቺኝ አዬ
ሸግዬ ሸጊቱ የሴት እመቤት
ከመልክም አንደኛ መልከ-መልካሚት (አዬ)
የቀሚስሽ ጥለት ብዙ ነው አይነቱ
ያንቺስ የብቻው ነው ጠላፊሽ መብዛቱ
በዝቶ ሰው በዝቶ አየነው ዝናሽን
በዝቶ ሰው በዝቶ ሰው ገዳይ መሆንሽን
በዝቶ ሰው በዝቶ አየነው ዝናሽን
በዝቶ ሰው በዝቶ ሰው ገዳይ መሆንሽን
በይ ነይ ነይ ነይ ነይ ውድዬ
በይ ንገሪኝ
በይ ነይ ነይ ነይ ነይ ውድዬ
በይ ንገሪኝ አዬ
እኔ የወደድኳት
እሷ የጠላቺኝ
እኔ የወደድኳት
እሷ የጠላቺኝ
ስማዳ ስማዳ
ስማዳ ገባቺኝ
ስማዳ ስማዳ
ስማዳ ገባቺኝ አዬ
ወንጀለኛ ልባል ባንቺ ይክሰሱኝ
ስሜም ባንቺ ይጥፋ የሷ ካስባለኝ
አልኩኝ ብድግ ብድግ ዘንድሮስ ቀለለኝ
አንጀቴን አውጥተሽ በላሽው መሰለኝ
እንደታሪክ ሳወራ አልሰለች ስምሽን ስጠራ
እንደታሪክ ሳወራ አልሰለች ስምሽን ስጠራ
ፍቅርሽ ለእኔ ሆኖ ዘወትር አርበኛ
ቀልቤን እየገዛው አርጎኛል ምርኮኛ
በይ ነይ ነይ ነይ ውድዬ
በይ ድገሚኝ ሳሚኝ
በይ ነይ ነይ ነይ ውድዬ
በይ ድገሚኝ ሳሚኝ
በይ ነይ ነይ ነይ ውድዬ
በይ ድገሚኝ ሳሚኝ
በይ ነይ ነይ ነይ ውድዬ
በይ ድገሚኝ ሳሚኝ
ተው ተው ሲሉኝ የኔን ፍላጎት
ዘውድ አይሉ ጎፈር ምርጫ እንደሰጡት
ተው ተው ሲሉኝ የኔን ፍላጎት
ዘውድ አይሉ ጎፈር ምርጫ እንደሰጡት
አዬ
አሃ
Writer(s): Tsedania Gebre Markos, Sintayehu Zenebe, Dubulah, Teremag Weretow
Lyrics powered by www.musixmatch.com