Music Video

Sami Dan - Ayne Lay New | አይኔ ላይ ነዉ - ሳሚ ዳን - New Ethiopian Music 2021
Watch Sami Dan - Ayne Lay New | አይኔ ላይ ነዉ - ሳሚ ዳን - New Ethiopian Music 2021 on YouTube

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Sami Dan
Sami Dan
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Getaneh Bitew
Getaneh Bitew
Songwriter

Lyrics

ዓይኔ ላይ ነው ዓይኔ ላይ ነው መቼም አይረሳኝም ያ የሚያምረው ጊዜያችን የማይጠገበው ተነግሮ የማያልቀው ትዝታው ሁሌም የማይጠፋ ከኛው ጋር የሚኖር መቼም የማንረሳው ፍፁም ደስታችን ሳቅ ጨዋታችን ጓደኝነታችን ያ ንጹህ ጣፋጭ ፍቅራችን ሁሌም ሳስበው ለኔ ይገርመኛል ያ ልዩ ጊዜ ዛሬም ድረስ ይታወሰኛል ዓይኔ ላይ ነው ያደረግነው ሁሉ ዓይኔ ላይ ነው የሆነው ሁሉ ዓይኔ ላይ ነው መቼም አይረሳኝም አ አ አ ዓይኔ ላይ ነው ያደረግነው ሁሉ ዓይኔ ላይ ነው የሆነው ሁሉ ዓይኔ ላይ ነው መቼም አይረሳኝም አ አ አ ትዝታ መቼም ሃይለኛ ነው እሱ ሁሌም ሃይለኛ ነው ማን ያስቀረዋል ያለፈው ጊዜ መስታወት ሆኖ ዛሬ ላይ አምጥቶን ስንቱን ያሳያል ፍፁም ደስታችን ሳቅ ጨዋታችን ጓደኝነታችን ያ ንጹህ ጣፋጭ ፍቅራችን ሁሌም ሳስበው ለኔ ይገርመኛል ያ ልዩ ጊዜ ዛሬም ድረስ ይታወሰኛል ዓይኔ ላይ ነው ያደረግነው ሁሉ ዓይኔ ላይ ነው የሆነው ሁሉ ዓይኔ ላይ ነው መቼም አይረሳኝም አ አ አ ዓይኔ ላይ ነው ያደረግነው ሁሉ ዓይኔ ላይ ነው የሆነው ሁሉ ዓይኔ ላይ ነው መቼም አይረሳኝም አ አ አ ጊዜ ላይመለስ እየገሰገሰ ትዝታ ብቻዉን ይኸው ነገሠ ባለፈው ጊዜ ፍቅርን ዘርተናል ዛሬም ሳስታውሰው ደስ ይለኛል ዓይኔ ላይ ነው ያደረግነው ሁሉ ዓይኔ ላይ ነው የሆነው ሁሉ ዓይኔ ላይ ነው መቼም አይረሳኝም አ አ አ ዓይኔ ላይ ነው ያደረግነው ሁሉ ዓይኔ ላይ ነው የሆነው ሁሉ ዓይኔ ላይ ነው መቼም አይረሳኝም አ አ አ ዓይኔ ላይ ነው ያደረግነው ሁሉ ዓይኔ ላይ ነው የሆነው ሁሉ ዓይኔ ላይ ነው መቼም አይረሳኝም አ አ አ ዓይኔ ላይ ነው ያደረግነው ሁሉ ዓይኔ ላይ ነው የሆነው ሁሉ ዓይኔ ላይ ነው መቼም አይረሳኝም አ አ አ
Writer(s): Getaneh Bitew Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out