Lyrics
የፍቅሬ ጅማሬ የአስመራ ድምሬ
የፍቅራችን ጽዋ ይደገስ ምጽዋ
የፍቅሬ ጅማሬ የአስመራ ድምሬ
የፍቅራችን ጽዋ ይደገስ ምጽዋ
ለማን ይነገራል የናፍቆቴን ነገር
አብይ ጉዳይ ይዤ ስጠብቅሽ ነበረ
የላኩትን መልክት ባያደርሱልሽ
ምንም ብንራራቅ ፍቅር አይጠፋሽ
ድንገት ቢለያየን ሞልቶበን ተከዜ
አይኖርም በፍቅር የባከነ ጊዜ
አይኖርም በፍቅር የባከነ ጊዜ
ይህውልሽ ታየ የብርሀን ጮራ
ሰርጋችን አዲስ ላይ መልሳችን አስመራ
ሰርጋችን አዲስ ላይ መልሳችን አስመራ
ታግሼ በተስፋ ቀን ጠብቄ
ታግሼ በተስፋ ቀን ጠብቄ
አስጣልኩሽ ከስንቱ ተናንቄ
ታግሼ በተስፋ ቀን ጠብቄ
ታግሼ በተስፋ ቀን ጠብቄ
አስጣልኩሽ ከስንቱ ተናንቄ
ስንቱን አሳለፍነው በማናቀው
ስንቱን አሳለፍነው በበረሀው
የገባው ስው ይላል አዲመራ
ስንቱን አሳለፍነው በማናቀው
ስንቱን አሳለፍነው በበረሀው
የገባው ስው ይላል አዲመራ
አዲ (አዲስ አበባ) መራ (ከአስመራ)
አዲ (አዲስ አበባ) መራ (ከአስመራ)
መጣሁልህ ብሉ (አዲመራ)
መተውብኝ ነበር (አዲመራ)
ድንበሩን ዘግቶት (አዲመራ)
እንዳንነጋገር (አዲመራ)
ለከፋው ስው ደራሽ (አዲመራ)
ብርቱ ነው አካሚ (አዲመራ)
ላንቺም ለኔም መጣ (አዲመራ)
አድማጭና ሰሚ (አዲመራ)
አዎ አዲ (አዲመራ) መራ (አዲመራ)
አዲ (አዲመራ) መራ
ሁለት አስርት አመት ቢመስል እረጅም
ለተዋደድ ስው ፍቅር አያረጅም
ሜዳ ነው ዘንድሮ በል ፍጠን ሹፌሩ
ሳምንትም አመት ነው ወዶ ከፈቀሩ
ታግሼ በተስፋ ቀን ጠብቄ
ታግሼ በተስፋ ቀን ጠብቄ
አስጣልኩሽ ከስንቱ ተናንቄ
ታግሼ በተስፋ ቀን ጠብቄ
ታግሼ በተስፋ ቀን ጠብቄ
አስጣልኩሽ ከስንቱ ተናንቄ
ስንቱን አሳለፍነው በማናቀው
ስንቱን አሳለፍነው በበረሀው
የገባው ስው ይላል አዲመራ
ስንቱን አሳለፍነው በማናቀው
ስንቱን አሳለፍነው በበረሀው
የገባው ስው ይላል አዲመራ
አዲ (አዲስ አበባ) መራ (ከአስመራ)
አዲ (አዲስ አበባ) መራ (ከአስመራ)
መጣሁልህ ብሉ (አዲመራ)
መተውብኝ ነበር (አዲመራ)
ድንበሩን ዘግቶት (አዲመራ)
እንዳንነጋገር (አዲመራ)
ለከፋው ስው ደራሽ (አዲመራ)
ብርቱ ነው አካሚ (አዲመራ)
ላንቺም ለኔም መጣ (አዲመራ)
አድማጭና ሰሚ (አዲመራ)
አዎ አዲ አዲመራ መራ (አዲመራ)
አዲ አዲመራ መራ (አዲመራ)
መቼ ይደክመኛል (አዲመራ)
ለመመላለሱ (አዲመራ)
ትኬቱን ልቁረጠው (አዲመራ)
ሳይሞል አውቶ ቢሱ (አዲመራ)
አዎ አዲ (አዲመራ) መራ (አዲመራ)
(አዲመራ) መራ (አዲመራ)
(አዲመራ ፡ አዲመራ)
Writer(s): Samuel Alemu, Yared Negu
Lyrics powered by www.musixmatch.com