Credits
PERFORMING ARTISTS
Monica Sisay
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Monica Sisay
Songwriter
Gete Anley
Songwriter
Lyrics
ኧረ ቀኑ አጠረ ኧረ ሌቱ አጠረ
ኧረ ቀኑ አጠረ ኧረ ሌቱ አጠረ
ኧረ ቀኑ አጠረ የራበው አንጀቴ
ኧረ ቀኑ አጠረ ሳይጠግበው አደረ
ኧረ ቀኑ አጠረ ሸለብ አላረገኝ
ኧረ ቀኑ አጠረ ባይኔ እያናገርኩት
ኧረ ቀኑ አጠረ እንቅልፌን በሙሉ
ኧረ ቀኑ አጠረ ከፊቱ ጨረስኩት
ደህና እደር እላለሁ ደህና እደር
ለይምሰል እንዲያው ስግደረደር
ደህና ዋል እላለሁ ደህና ዋል
ባልፈቅድም ከሱ ለመነጠል
አንተው ተወኝ
አንተው ተወኝ
አንተው ተወኝ
አንተው ተወኝ
ደህና እደር እላለሁ ደህና እደር
ለይምሰል እንዲያው ስግደረደር
ደህና ዋል እላለሁ ደህና ዋል
ባልፈቅድም ከሱ ለመነጠል
አንተው ተወኝ
አንተው ተወኝ
አንተው ተወኝ
አንተው ተወኝ
ምነው ሌቱ ቀኑ በረዘመ
ካጠገቤ ሆኖ በከረመ
ኧረ ምነው
ለአንድ እንዲሁ
ለአንድ ሰሞን
ቀኑ ሌቱ ሰባት እጥፍ ቢሆን
የወሎ ልጅ እስኪ ናልኝ
ካጠገቤ ሽጉጥ በልልኝ
የደሴ ልጅ እስኪ ናልኝ
ካጠገቤ ሽጉጥ በልልኝ
የወሎ ልጅ እስኪ ናልኝ
ካጠገቤ ሽጉጥ በልልኝ
የደሴ ልጅ እስኪ ናልኝ
ካጠገቤ ሽጉጥ በልልኝ
ኧረ ቀኑ አጠረ ኧረ ሌቱ አጠረ
ኧረ ቀኑ አጠረ ኧረ ሌቱ አጠረ
ኧረ ቀኑ አጠረ የቸኮለ መስሎ
ኧረ ቀኑ አጠረ ማልዶ ተሻገረ
ኧረ ቀኑ አጠረ ደርሶ መልሱን ትቶ
ኧረ ቀኑ አጠረ መሰናበቻውን
ኧረ ቀኑ አጠረ አያርፍም ወይ እሱ
ኧረ ቀኑ አጠረ በጁ ይያዘኝ
እስካገኘው ደሞ እስኪመለስ
ጭንቀቴም ኧረ እንደው አያድርስ
እስካገኘው ደሞ እስኪመጣ
የልቤ ጉጉት መጠን አጣ
አንተው ተወኝ
አንተው ተወኝ
አንተው ተወኝ
አንተው ተወኝ
እስካገኘው ድረስ እስኪመለስ
ጭንቀቴም ኧረ እንደው አያድርስ
እስካገኘው ደሞ እስኪመጣ
የልቤ ጉጉት መጠን አጣ
አንተው ተወኝ
አንተው ተወኝ
አንተው ተወኝ
አንተው ተወኝ
ምነው ሌቱ ቀኑ በረዘመ
ካጠገቤ ሆኖ በከረመ
ኧረ ምነው
ለአንድ እንዲሁ
ለአንድ ሰሞን
ቀኑ ሌቱ ሰባት እጥፍ ቢሆን
የወሎ ልጅ እስኪ ናልኝ
ካጠገቤ ሽጉጥ በልልኝ
የደሴ ልጅ እስኪ ናልኝ
ካጠገቤ ሽጉጥ በልልኝ
የወሎ ልጅ እስኪ ናልኝ
ካጠገቤ ሽጉጥ በልልኝ
የደሴ ልጅ እስኪ ናልኝ
ካጠገቤ ሽጉጥ በልልኝ
አንተው ተወኝ
አንተው ተወኝ
አንተው ተወኝ
አንተው ተወኝ
አንተው ተወኝ
አንተው ተወኝ
አንተው ተወኝ
አንተው ተወኝ
አንተው ተወኝ
አንተው ተወኝ
አንተው ተወኝ
አንተው ተወኝ
Writer(s): Gete Anley
Lyrics powered by www.musixmatch.com